Fana: At a Speed of Life!

ሩሲያ ከዩክሬን ለተቃጣባት ጥቃት አጸፋ እንደምትሰነዝር ዛተች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ መንግስት ዩክሬን በአሜሪካ ሰራሽ አርሚ ታክቲካል ሚሳኤል ሲስተም የረጅም ርቀት ሚሳኤል በወታደራዊ አየር ማረፊያ ላይ ለሰነዘረችው ጥቃት አጸፋዊ ምላሽ እንደሚሰምትሰጥ አስታወቀች። ሩሲያ ይህንን የገለጸቸው ዩክሬን ትናንት…

የብሪክስ ሀገራት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በጋራ ሊሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ በጋራ በመስራት በቴክኖሎጂ ትብብር ዙሪያ ያላቸውን አጋርነት ሊያጠናክሩ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ የሩሲያ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፈንድ በብሪክስ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የጋራ ልማት ላይ ያተኮረ…

ተመድ በጋዛ አስቸኳይ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ በእስራኤልና በሃማስ መካከል የተኩስ አቁም እንዲደረግና የታገቱ ሰዎች ያለ ቅድመ ሁኔታ እንዲለቀቁ የውሳኔ ሃሳብ አሳለፈ። ይህ የውሳኔ ሃሳብ በ158 ድምጽ ድጋፍ እና በ13 ድምጸ ተዓቅቦ…

የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ገበያ ተፈላጊነቱ መጨመሩ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጣዕሙ ለየት ያለው የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ገበያ ተፈላጊነቱ እየጨመረ መምጣቱን በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል ሚስዮን መሪ አምባሳደር ደዋኖ ከድር ተናገሩ። አምባሳደር ደዋኖ በቻይና ንግድ ሚኒስቴር የቻይና ቡና ኢንዱስትሪ ማህበር እና…

የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማሻሻል በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)  ኢትዮጵያ የጀመረችውን ዲጂታል ኢኮኖሚ እውን ለማድረግ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ማሻሻል ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገልጿል፡፡ የገንዘብ የክፍያ ሥርዓቱን ማሳለጥ የሚያስችሉ ሁለት አይነት የዲጂል ክፍያ ሥርአቶች በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡…

አቶ ኦርዲን የውሃ ብክነትን በመቀነስ አቅርቦትን ለማሻሻል እንደሚሰራ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል የውሃ ብክነትን መቀነስ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ ተደርጓል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እንደተናገሩት÷ በከተማም ሆነ በገጠር የክልሉ አካባቢዎች በርካታ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ናቸው።…

አቶ መላኩ አለበል በባሕር ዳር የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በባሕር ዳር ከተማ ተቋማትንና የልማት ሥራዎችን እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡፡ ሚኒስትሩ ቀደም ብሎ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጀመረውን የሪፎርም፣ የቢሮ ዕድሳትና የዲጂታላይዜሽን ስራዎች ጎብኝተዋል፡፡…

የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ስልጣን ሊለቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) ዳይሬክተር ክርስቶፎር ሬይ አዲሱ ተመራጭ ዶናልድ ትራምፕ ነጩ ቤተ-መንግስት ከመግባታቸው በፊት ስልጣናቸውን ሊለቁ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ዳይሬክተሩ በፈረንጆቹ 2017 ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዚዳንት በነበሩበት…

የመቱ -ጎሬ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 60 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) የተመራ ቡድን የጎሬ-መቱ አውሮፕላን ማረፊያን ጎብኝቷል፡፡ ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት ÷አውሮፕላን ማረፊያው ዞኑን የኢንቨስትመንት እና የቱሪስት…

ሜታ ኩባንያ ለዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት 1 ሚሊየን ዶላር ለገሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌስቡክ፣ ዋትስአፕ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ የሆነው ሜታ ለተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት 1 ሚሊየን ዶላር ለግሷል። የገንዘብ ልገሳ የተደረገው የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ ማርክ ዙከርበርግ…