የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ለጤናው ዘርፍ ተግዳሮት በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በክልሉ በጤናው ዘርፍ እየተከናወኑ በሚገኙ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የወባ በሽታ ስርጭትን መከላከልና መቆጣጠር በሚያስችሉ ሥራዎች ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አፍሪካ በጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ይኖራታል – አንቶኒዮ ጉተሬዝ Meseret Awoke Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት ለማድረግ በቁርጠኝነት አንቶኒዮ ጉተሬዝ አስታወቁ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የስልጣን ዘመናቸው ከመጠናቀቁ በፊት አፍሪካ በፀጥታው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከደንበኞች ሂሳብ ወደ ራሱ ሂሳብ ገንዘብ ያስተላለፈው ተከሳሽ በ14 ዓመት እስራት ተቀጣ Feven Bishaw Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደንበኞች ሂሳብ ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ በመቀነስ ወደ ራሱ ሂሳብ ያስተላለፈው ተከሳሽ በ14 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ወሰነ። የፍትህ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የልማት ስራዎችን ጎበኙ yeshambel Mihert Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በካማሽ ዞን ሰዳል ወረዳ የሌማት ትሩፋት እና ሌሎች የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ከግብርና ሚኒስትሩ በተጨማሪ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ጌታሁን አብዲሳ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ቀጣናዊ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ሰላማዊ እና ቀጣናዊ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መንግስት የተደረሰውን ስምምነት አስመልከተው ባደረጉትንግግር÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያና ሶማሊያ ያደረጉትን ስምምነት እንደሚደግፍ ገለጸ Meseret Awoke Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መንግስት መካከል የተደረሰውን ስምምነት እንደሚደግፍ አስታውቋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ባወጡት መግለጫ ፥ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና በፕሬዚዳንት ሃሰን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 5 ሺህ 500 ሊትር ቤንዚን ተያዘ Melaku Gedif Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ከ2 ጄ አር ማደያ በሕገ-ወጥ መንገድ ተቀድቶ ሲዘዋወር የነበረ 5 ሺህ 500 ሊትር ቤንዚን መያዙን የከተማ አስተዳደሩ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የተያዘው ቤንዚን በሕጉ መሰረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በቅንጅት እየተሰራ ነው Feven Bishaw Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል የትምህርት ስብራትን ለመጠገን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡ "ጥራት ያለው ትምህርት ለብልፅግናችን" በሚል መሪ ሃሳብ በሲዳማ ክልል 4ኛው የትምህርት ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባንግላዴሽ ባለሃብቶችን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሰራ እንደሆነ ተገለጸ Meseret Awoke Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባንግላዴሽ ባለሃብቶችን በኢትዮጵያ ያላቸውን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሰራ እንደሆነ ተገለጸ። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የባንግላዴሽ አምባሳደር ሲክደር ቦዱሩዝማን ጋር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከዩክሬን ለተቃጣባት ጥቃት አጸፋ እንደምትሰነዝር ዛተች Feven Bishaw Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ መንግስት ዩክሬን በአሜሪካ ሰራሽ አርሚ ታክቲካል ሚሳኤል ሲስተም የረጅም ርቀት ሚሳኤል በወታደራዊ አየር ማረፊያ ላይ ለሰነዘረችው ጥቃት አጸፋዊ ምላሽ እንደሚሰምትሰጥ አስታወቀች። ሩሲያ ይህንን የገለጸቸው ዩክሬን ትናንት…