Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስትሮች በሰመራ ከተማ የመሰረተ ልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚልና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ነው። በጉብኝታቸውም በከተማዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የመሰረተ ልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው…

የተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያና ሶማሊያን ስምምነት እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት በኢትዮጵያና ሶማሊያ መካከል በአንካራ የተደረሰውን ስምምነት እንደሚደግፍ አስታውቋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት እንዳለው ፥ ስምምነቱ በወዳጅነት እና በእርስ በርስ መከባበር መንፈስ የመጣ እንደሆነም ገልጿል፡፡ በዚህም…

800 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የህክምና ግብዓቶች ለ5 ሆስፒታሎች ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 800 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የመድሀኒት እና የህክምና ግብዓቶች ለአምስት የመንግስት ሆስፒታሎች አበርክቷል። መድሀኒቶቹንና እና የህክምና ግብዓቶቹን ለሆስፒታሎቹ ያስረከቡት የኢትዮጵያ እስልምና…

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በመጪው ጥር ስራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ከመጪው ጥር ወር 2017 ዓ.ም ጀምሮ በይፋ ስራ እንደሚጀምር የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጥላሁን ኢስማኤል (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ተቋሙ ባለፈው አንድ ዓመት ኩባንያውን እውን ለማድረግ የተለያዩ ተግባራትን…

ለከተሞች የቱሪዝም መነቃቃት የኮሪደር ልማት ስራዎች የላቀ ፋይዳ አላቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በከተሞች የሚከናወኑ የኮሪደር ልማት ስራዎች ከተሞችን ለስራና ለኑሮ ምቹ ከማድረግ ባሻገር የቱሪዝም ማዕከል እንዲሆኑ የላቀ ፋይዳ እንዳላቸው የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ። ሚኒስትሯ በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

የትጥቅ ትግል ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራዎችን ከማስከተል ውጭ ዘላቂ ሰላምን አያመጣም – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትጥቅ ትግል ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራዎችን ከማስከተል ውጭ ዘላቂ ሰላምን አያመጣም ሲሉ የፖለቲካል ሳይንስ እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን ገለፁ፡፡ ምሁራኑ የትጥቅ ትግል በኢትዮጵያ ሀገረ መንግስት ታሪክ በተለያዩ ወቅት መሞከሩን አስታውሰው፤…

በኮሪደር ልማት የተጀመሩ ሥራዎች ፍሬያማ እየሆኑ ነው- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተሞችን ውብ እና ዘመናዊ ለማድረግ በኮሪደር ልማት የጀመርናቸው እንቅስቃሴዎች ፍሬያማ እየሆኑ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በባሌ ዞን አገርፋ ወረዳ በክላስተር የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በባሌ ዞን የተለያዩ የልማት ሥራዎቸን እየጎበኙ ነው፡፡ በዛሬው ዕለትም በዞኑ አገርፋ ወረዳ በክላስተር የለማ የስንዴ ማሳን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ አቶ ሽመልስ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የባሌ…

ኤርትራዊያን ስደተኞች በኢትዮጵያ አላግባብ ክፍያ እየተጠየቁና ዲፖርት እየተደረጉ ነው በሚል የሚሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ ነው – አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኤርትራዊያን ስደተኞች በኢትዮጵያ ያለ አግባብ ክፍያና ዲፖርቴሸን እንደሚፈጸምባቸው ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ መሆኑን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በኢትዮጵያ የህግ ጥሰት የፈፀሙ…

አሜሪካ ኢትዮጵያና ሶማሊያ ያደረጉትን ስምምነት እደግፋለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ኢትዮጵያና ሶማሊያ ያደረጉትን ስምምነት እንደምትደግፍ አስታወቀች፡፡ አሜሪካ በትናትናው ዕለት በሁለቱ ሀገራት መካከል የተደረሰው ስምምነት የሀገራቱን ሉዓላዊነት በጋራ ጥቅሞች ላይ የሚደረግን ትብብር መሰረት ያደረገውን ስምምነት…