በሐዋሳ የኮሪደር ልማት ስራ ለመሳተፍ መዘጋጀቱን የሞሀ ለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አ.ማ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ በተጀመረው የኮሪደር ልማት ስራ ከመንግስት ጋር በመቀናጀት ለማልማት መዘጋጀቱን የሞሀ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር አስታውቋል፡፡
የክሲዮን ማህበሩ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አማኑኤል ሙሄ÷ድርጅቱ በኮሪደር ልማቱ…