የአለም ንግድ ድርጅት ድርድር ብሔራዊ ኮሚቴ አባላት በ5ኛዉ የሥራ ቡድን ስብሰባ ሠነዶች ላይ ምክክር እያካሄዱ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ የአለም ንግድ ድርጅት ድርድር ብሄራዊ ኮሚቴ አባላት ኢትዮጵያ በቅርቡ በምታካሂደው 5ኛው የስራ ቡድን ስብሰባ ስነዶች ላይ በጄኔቫ የአለም ንግድ ድርጅት ዋና ፅህፈት ቤት እየተወያዩ ነው፡፡
በምክክሩ በዝርዝር የድርድር ነጥቦች ዙሪያ የተግባር…