የፌዴራል ሥርዓት የሕዝቦችን ዴሞክራሲያዊ ተሳትፎ ይጨምራል – አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ሥርዓት የመግባባት ዴሞክራሲን በማንበር የሕዝቦችን ዴሞክራሲያዊ ተሳትፎ ይጨምራል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ።
19ኛው ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት በአርባምንጭ ከተማ ሲምፖዚየም…