የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው ዙር የልማታዊ ሴፍቲኔት የሚተገበርባቸው 31 ወረዳዎች ተሽከርካሪ ተበረከተላቸው ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል የእርሻ ልማት ቢሮ በክልሉ 5ኛው ዙር የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ለሚተገበርባቸው 31 ወረዳዎች 31 ተሽከርካሪዎችን አስረከበ፡፡ ተሽከርካሪዎቹ በ5ኛው ዙር የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ለሚከናወኑ ሥራዎች የሚያገለግሉ ናቸው መባሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የታሕሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል Melaku Gedif Dec 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታሕሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሕዳር ወር በነበረበት እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የነዳጅ ማደያዎችና ኩባንያዎች ያልተገባ የነዳጅ ክምችት ከመያዝና የዋጋ ጭማሪ ከማድረግ ተቆጥበው…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 155 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Dec 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለስ ስራ መቀጠሉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በዚህ መሰረትም ከሕዳር 4 እስከ ሕዳር 27 ቀን 2017 ድረስ 1 ሺህ 155…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ፓኪስታን ሕዝቦች ጥልቅ የባሕልና የመንፈስ ትስስር አላቸው – አምባሳደር ጀማል በከር Melaku Gedif Dec 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ፓኪስታን የወንድማማችነት በዓል ኢስላም አባድ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተከብሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ወዳጅነትና ወንድማማችነት ለማጠናከር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ግለሰቦች እውቅና መሰጠቱ ተመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የወይቦ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ ሒደትን ጎበኙ Melaku Gedif Dec 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በወላይታ ዞን የወይቦ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ ያለበትን ደረጃ ተመልክተዋል። የወይቦ መስኖ ፕሮጀክት የሚገነባው በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ሲሆን÷ የመስኖ መሰረተ ልማቱ የቦሎሶ ሶሬ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋሙ በአለም ተፎካካሪቱን ለማጠናከር ብቁ ባለሙያዎችን በማፍራት አይነተኛ ሚና እየተጫወተ ነው-ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) Feven Bishaw Dec 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በአለም አቀፍ ደረጃ ተፎካካሪቱን ለማጠናከር ብቁ ባለሙያዎችን በማፍራት አይነተኛ ሚና እየተጫወተ ይገኛል ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ …
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ የባህልና ጥበባት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ይካሄዳል Melaku Gedif Dec 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ‘ጥበብና ባህል ለቀጣናዊ ትብብር’ በሚል መሪ ሀሳብ የምስራቅ አፍሪካ የባህልና ጥበባት ፌስቲቫል ከጥር 15 እስከ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፌስቲቫሉን አስመልክቶ ተቀማጭነታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም አማራጭን መቀበል አዋቂነት ነው- ጃል ሰኚ ነጋሳ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም አማራጭን መቀበል ብልህነትና አዋቂነት መሆኑን በመገንዘብ በጫካ የሚገኙ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት የመንግሥትን ጥሪ እንዲቀበሉ የሠራዊቱ የቀድሞ ከፍተኛ አመራር ጃል ሰኚ ነጋሳ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጃል ሰኚ ነጋሳ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሪክስ ፊልም ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው Feven Bishaw Dec 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያው የብሪክስ ፊልም ፌስቲቫል ማስጀመሪያ የሆነው የኢትዮ-ቻይና የፊልምና ቴሌቪዥን ፌስቲቫል በመጪው ወር በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ጎፍ ኢንተርቴይመንት ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሶማሊያ መንግስት ወደ ጁባላንድ የሚደረጉ በረራዎችን ከለከለ Mikias Ayele Dec 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ መንግስት ወደ ጁባላንድ ክልል ኪስማዮ የሚደረጉ በረራዎችን መከልከሉን አስታወቀ። የሶማሊያ መንግስት የበረራ ክልከላውን ያሳለፈው ከጁባላንድ ክልል ያጋጠመውን ፖለቲካዊ ተቃውሞ ተከትሎ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ምንጮችን ጠቅሶ ኢስት አፍሪካ…