የሀገር ውስጥ ዜና 28 ሚሊየን የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ለአርሶ አደሮች ተሰጠ Melaku Gedif Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 28 ሚሊየን ሁለተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ለአርሶ አደሮች መሰጠቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በፊንላንድ መንግስት ድጋፍ የሚተገበረውና በገጠር መሬት አስተዳደር ላይ የሚሰራው የራይላ ምዕራፍ ሁለት ፕሮጀክት ማጠናቀቂያ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የፓርቲያችን አባላት በሥነ-ምግባር ታንፀው እንዲያገለግሉ እየተሠራ ነው”- አቶ አደም ፋራህ ዮሐንስ ደርበው Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ አባላት በሥነ-ምግባር ታንፀው ሕዝቡን እንዲያገለግሉ ሰፊ ሥራ እየተሠራ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከግለሰቦች የተያዘ አደንዛዥ ዕጽ ቀንሶ በመሰወር የተከሰሰው የፖሊስ አባል በጽኑ እስራትና ገንዘብ ተቀጣ amele Demisew Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከግለሰቦች የተያዘን አደንዛዥ ዕጽ ቀንሶ ሰውሯል በሚል የተከሰሰው የፖሊስ አባል በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጥቷል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ረዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በጌዴኦ ዞን የሚገኝ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤትን ጎበኙ Feven Bishaw Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በጌዴኦ ዞን የሚገኘውን ዳራሮ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ የዞኑ እና የትምህርት ቤቱ የሥራ ሃላፊዎች መሳተፋቸውን የዞኑ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮይካ ኢትዮጵያ በዲጂታል ልማት እያደረገች ያለችውን ጥረት እንደሚደግፍ ገለፀ Feven Bishaw Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) ኢትዮጵያ በዲጂታል ልማት እያከናወነች ያለውን ጥረት እንደሚደግፍ አስታወቀ። በኢትዮጵያ የኮይካ ዳይሬክተር ሀን ዲዮግ ቾ ÷ በኢትዮጵያ የአምራችና የጤናውን ዘርፍ እንዲሁም የአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ 23ኛውን የአፍሪካ ቀንድ ኢንሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ ታስተናግዳለች amele Demisew Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 23ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢንሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በፈረንጆቹ 2025 የካቲት ወር ላይ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው በዋሽንግተን ዲሲ ከተካሄደው የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ)…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ 10 ሺህ ወታደሮች ለሩሲያ ወግነው እንዲዋጉ መላኳን አሜሪካ አስታወቀች Feven Bishaw Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ 10 ሺህ የሚጠጉ ወታደሮች በሩሲያ- ዩክሬን ጦርነት ሩሲያን ወግነው እንዲዋጉ መላኳን የአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት (ፔንታገን) አስታውቋል፡፡ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች አሁን ላይ በምስራቅ ሩሲያ እንደሰፈሩ የተገለጸ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የ5 ሚኒስትሮችን ሹመት አጸደቀ Shambel Mihret Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ የአምስት ሚኒስትሮችን ሹመት በአንድ ተቃውሞና በሁለት ድምፀ-ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ፡፡ ሹመታቸው የጸደቀላቸው ከፍተኛ አመራሮችም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን አስቻይ ሁኔታ መዘርጋቱ ተገለጸ amele Demisew Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ተወዳዳሪ አገልግሎት እንዲያቀርብ መንግሥት አስቻይ ስልቶች መዘርጋቱን ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የቱሪዝም ሚንስትር ሰላማዊት ካሳ ከሆቴል ፌዴሬሽኖች፣ ከቱሪዝም የሙያ ማኅበራት ኃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃሰተኛ የውጭ ሀገር ሕክምና ሪፈር ሰነድ በማዘጋጀት የተከሰሰው የሥነ-ምግባር መኮንን እንዲከላከል ብይን ተሰጠ Feven Bishaw Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃሰተኛ የውጭ ሀገር ሕክምና የሪፈር ሰነድ አዘጋጅቶ በመስጠት ሙስና ወንጀል የተከሰሰው የሥነ-ምግባር መኮንን እንዲከላከል ብይን ተሰጠ። በተከሰሰበት የሙስና ወንጀል ክስ ላይ በዐቃቤ ሕግ የቀረበበትን ማስረጃ መርምሮ ተከሳሹ እንዲከላከል ብይን…