የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያው የፓርላማ የዜጎች ፎረም ተካሄደ Melaku Gedif Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራዊ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የመጀመሪያው የፓርላማ የዜጎች ፎረም ተካሂዷል፡፡ በፎረሙ ላይም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የምክር ቤት አባላት፣ ሚኒስትሮች፣ ምሁራን፣ የሚዲያ ተቋማት ሃላፊዎችና ጥሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ ተካሄደ Meseret Awoke Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ19ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ብዝኃነት ለሀገራዊ መግባባትና ሕብረ-ብሔራዊ አንድነት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ናሚቢያ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዚዳንቷን መረጠች Meseret Awoke Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየደቡብ ምዕራብ አፍሪካ ህዝቦች ድርጅት (ስዋፖ) ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ ካለፈው ሣምንት አወዛጋቢ ምርጫ በኋላ የናሚቢያ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን፥ ተመራጯ ፕሬዚዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ ከ57…
ስፓርት አርሰናል ከማንቼስተር ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ14ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብሮች ሲደረጉ ምሽት 5 ሠዓት ከ15 ላይ አርሰናል በኤምሬትስ ከማንቼስተር ዩናይትድ ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ በቡድኖቹ መካካል በተለይም ከፈረንጆቹ 1996 እስከ 2004 የነበረው…
ስፓርት በአርባምንጭ ከተማ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ yeshambel Mihert Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር ታላቅ ሩጫ በአርባምንጭ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የጎዳና ላይ ሩጫው በህዝብ ተሳትፎና በክልሉ መንግሥት ድጋፍ እየተገነባ ለሚገኘው የአርባ ምንጭ ዓለም ዓቀፍ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሶማሊላንድ እና አሜሪካ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሄዱ Mikias Ayele Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶማሊላንድ እና አሜሪካ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ለማጠናከር እና በቀጣናው ሰላም ማስፈንን ያለመ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በአሜሪካ የሶማሊያ አምባሳደር ሪቻርድ ሪሌይ እና የምስራቅ አፍሪካ የፀጥታ ግብረ ሀይል ኮማንደር ሜጀር ጄኔራል ብሪያን ቲ ካሽ ማን…
የሀገር ውስጥ ዜና ውጤት ማስመዝገብ የማይችሉ የትምህርት ቤት አመራሮች በአመራርነት መቀጠል እንደማይችሉ ተገለፀ Feven Bishaw Dec 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በሚቀጥሉት ሶስት አመታት ውስጥ ውጤት ማስመዝገብ የማይችሉ የትምህርት ቤት አመራሮች በአመራርነት መቀጠል እንደማይችሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ ፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ አንተነህ ፍቃዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቦሌ ክፍለከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር የይዞታ ማስተካከል ቡድን መሪ ጉቦ በመቀበል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ዋለ amele Demisew Dec 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቅንጫፍ ጽህፈት ቤት የይዞታ ማስተካከል ቡድን መሪ መረጃ በማጉደል እና ጉቦ በመጠየቅ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የፌደራል ፖሊስ ገለፀ፡፡ አሸብር አበባው የተባለው ግለሰብ መረጃ…
ጤና ሆስፒታሉ የዲያሌሲስ አገልግሎት መሰጠት ጀመረ yeshambel Mihert Dec 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት (ዲያሌሲስ) አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ካሊድ ሸረፋ÷አገልግሎቱን ለማስጀመር ከማሽን ግዢ፣ ማሽን ተከላና የዘርፉን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቀድሞ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሽኝት ተደረገ Feven Bishaw Dec 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የሰላም ሚኒስትር ሆነው ለተሾሙት የቀድሞ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሐመድ እድሪስ ሽኝት ተደርጎላቸዋል። አቶ መሐመድ እድሪስ ባለሥልጣኑን በዋና ዳይሬክተርነት በመሩበት ወቅት ተቋሙ በተለያዩ ዘርፎች…