የሀገር ውስጥ ዜና የጥራት መንደር የኢትዮጵያን ተወዳዳሪነት በጉልህ የሚያሳድግ መሆኑ ተመላከተ Feven Bishaw Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የጥራት መንደር የኢትዮጵያን ተወዳዳሪነት በጉልህ የሚያሳድግ መሆኑን መንደሩን የጎበኙ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል የተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በአል "የሀሳብ ልእልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአየር ኃይሉ የተሰራው “ዛሬን ለነገ ሲሰራ” ፊልም ተመርቆ ለእይታ በቃ yeshambel Mihert Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ አየር ኃይል የተሰራው "ዛሬን ለነገ ሲሰራ" ፊልም ተመርቆ በአየር ኃይሉ ሲኒማ አዳራሽ ለእይታ በቅቷል፡፡ በፊልሙ የምረቃ ስነ -ስርዓት የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳና ሌሎችም ተገኝተዋል፡፡ በስነ -ስርዓቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህጻን ልጅን በመጥለፍ 10 ሚሊየን ብር በመጠየቅ የተከሰሱ በጽኑ እስራት ተቀጡ Melaku Gedif Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጻን ልጅን በመጥለፍ ከወላጆቹን 10 ሚሊየን ብር እንዲከፈላቸው ሲጠይቁ በፀጥታ አካላት ክትትል የተያዙት ግለሰቦች በጽኑ እስራት እንዲቀጡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ውሳኔ ሰጠ። የፍትህ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ”ጸሐይ 2” የተሰኘች አውሮፕላን ለበረራ ብቁ ማድረጉን አስታወቁ Amare Asrat Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጸጥታና ደህንነት ተቋማት ያከናወነው የሪፎርም ስራ ኢትዮጵያን የሚመጥን እና ዘመን ተሻጋሪ ተቋማትን ለመገንባት ጠንካራ መሰረት የጣለ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምርጥ የቢዝነስ ክፍል ዘላቂ አገልግሎት ሽልማትን ተቀዳጀ Feven Bishaw Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአመታዊው የኡጋንዳ “ኢኩላ ቱሪዝም ሽልማት” የ2024 ምርጥ የቢዝነስ ክፍል ዘላቂ አገልግሎት ሽልማትን አሸንፏል። የሽልማት መርሐ ግብሩ በካምፓላ ሸራተን ሆቴል የተካሄደ ሲሆን÷ የኢትዮጵያ አየር መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም የመከላከያ ተቋማትን ጎበኙ Melaku Gedif Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ቻርለስ ካሃሪሪ የመከላከያ ሰራዊት ተቋማትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የመከላከያ ዩኒቨርሲቲን፣ጋፋት አርማመንት ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪን ፣ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪን እና የኢፌዴሪ አየር ኃይልን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና ኩዌት የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ስምምነት ላይ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የኢትዮጵያ አምባሳደር ሰኢድ ሙሁመድ (ዶ/ር) ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንጽላ የአፍሪካና ዓለም አቀፍ ሕግ ጉዳዮች ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ኩዌት መካከል የተፈረመውን የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ፑቲን አዲሱ የኦርሺኒክ ሚሳኤል ጥቅም ላይ እንደሚውል ገለፁ Mikias Ayele Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዩክሬን በሀገራቸው ላይ ለምትሰነዝረው ጥቃት አፀፋ ለመስጠት አዲሱ የኦርሺኒክ ሚሳኤል ጥቅም ላይ እንደሚውል ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን የገለፁት የዩክሬንን ትንኮሳ ተክትሎ ዲፕማሲያዊ ድጋፍ ለማግኘት በወዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህጋዊ መንገድ ተመዝግበው እየሰሩ ያሉ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር 5 ሺህ 200 ደረሰ yeshambel Mihert Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በህጋዊ መንገድ ተመዝግበው እየሰሩ ያሉ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር 5 ሺህ 200 መድረሱን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ገለጸ። ከህዳር 27 እስከ 29 ቀን 2017 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች የሚከበረውን 4ኛውን የሲቪል ማህበረሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በባህርዳር እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የአማራ ክልል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)፣ የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ…