የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ለማሻገር የደም ዋጋ ተከፍሏል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ዮሐንስ ደርበው Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከእነ ሙሉ ክብሯ ለትውልድ ለማሻገር ባለፉት ዓመታት የደም ዋጋ ተከፍሏል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ 117ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴን ጨምሮ የጦር ኃይሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከብሪክስ አባል ሀገራት መሪዎች ጋር በነበራቸው ውይይት የኢትዮጵያን ሰጥቶ በመቀበል መርህ የባህር በር የማግኘት ፍላጎት አንጸባርቀዋል… amele Demisew Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብሪክስ አባል ሀገራት መሪዎች ጋር በነበራቸው የሁለትዮሽ ውይይት የኢትዮጵያን በሰጥቶ መቀበል መርህ የባህር በር የማግኘት ፍላጎትንና አቋም ማንጸባረቃቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሠራዊት የአንድነት መሠረት ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ amele Demisew Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ አንድነታችን መሠረቱ በመከላከያ ሠራዊቱ ላይ የቆመ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ 117ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴን ጨምሮ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሞንጎሊያ ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎበኘ amele Demisew Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞንጎሊያ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የፓርላማ አባልና የቀድሞ የአካባቢ ሚኒስትር ኡልዚ ባት-ኤርዴኔ የተመራ ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝቷል። ጉብኝቱ በኢትዮጵያ እና በሞንጎሊያ መካከል የሁለትዮሽ ትብብርን ለማጎልበት እና በዘላቂ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በብሪክስ ጉባዔ የኢትዮጵያን ተደማጭነት የሚጨምሩ ሥራዎች መከናወናቸው ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የማስከበር እና ተደማጭነትን ለመጨመር የሚያስችሉ የዲፕሎማሲ እና የፖለቲካ ሥራዎች መከናወናቸው ተገለጸ፡፡ 16ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ በሩሲያ ካዛን ከተማ ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን መደገፍ ሀገርን መደገፍ ነው – የመከላከያ ሠራዊት የክብር አባላት ዮሐንስ ደርበው Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን መደገፍ ሀገርን መደገፍ ነው ሲሉ የመከላከያ ሠራዊት የክብር አባላት ገለፁ። በ117ኛው የሠራዊት ቀን በዓል ላይ ለሚዲያ ባለሙያዎች፣ ለጋዜጠኞችና ለማህበረሰብ አንቂዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ6 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ Feven Bishaw Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና ግጭት መቀስቀስ ወንጀል የተከሰሱትን አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ6 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የህገ-መንግስትና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት አቶ ታዲዮስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለኮፕ 29 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ውጤታማነት ቅድመ ዝግጅት እያደረገች ነው amele Demisew Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለኮፕ 29 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ውጤታማነት ቅድመ ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በአዘርባጃን ባኮ ከሚካሄደው የኮፕ 29 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ አስቀድሞ ኢትዮጵያ በሁነቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር በመመለሱ እንቅስቃሴ የሳዑዲ መንግስት ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለጸ Feven Bishaw Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ለመመለስ የኢትዮጵያ መንግስት እየወሰደ ላለው በጎ እርምጃ የሀገሪቱ መንግስት ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ከሳዑዲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባሕርዳር ከተማ የወባ በሽታን የመከላከል ንቅናቄ ተጀመረ amele Demisew Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ክልላዊ ጤና ጣቢያ መር ማኅበረሰብ አቀፍ የአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ንቅናቄ ዛሬ ተጀምሯል። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ጋር በመቀናጀት ንቅናቄውን…