Fana: At a Speed of Life!

ሩድ ቫን ኒስትሮይ የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ለመሆን ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከማንቼስተር ዩናይትድ ምክትል አሰልጣኝነቱ በቅርቡ የለቀቀው ሩድ ቫን ኒስትሮይ የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ለመሆን መስማማቱ ተገለፀ፡፡ ሆላንዳዊው አሰልጣኝ በውድድር ዓመቱ በሌስተር ሲቲ ቤት ደካማ አቋም ያሳዩትን ስቴቭ ኩፐርን በመተካት ነው በዋና…

ኢትዮጵያና ጣልያን በሴቶችና ሕጻናት ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በጣልያን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴዔታ ጆርጂዮ ሲሊ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ጣልያንና ኢትዮጵያ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ ግንኙነት…

የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በባሕርዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ በባሕርዳር የገቡ ከፍተኛ አመራሮች የከተማዋን የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር  አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)፣ የብልጽግና…

በሲዳማ ክልል በአራት ወራት ውስጥ ከ2 ሺህ 400 በላይ ቤቶች መሰራታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በአራት ወራት ውስጥ ከ2 ሺህ 400 በላይ ቤቶች ለአቅመ ደካሞች መሰራታቸው ተገለፀ፡፡ የ2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት መዝጊያና የ2017 የበጋ ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት…

አገልግሎቱ የኦዲት ግኝቶችን በማስተካከልና አሰራሩን በማሻሻል ሪፖርት እንዲያቀርብ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የፋይናንስና ሌሎች የአሠራር ጉድለቶቹን እንዲያርምና የሕዝብ ቅሬታና እሮሮ የሚቀርብባቸው አሠራሮቹን እንዲያሻሽል ተጠየቀ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር በ2015/16 ኦዲት ዓመት በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የ2015…

የብልጽግና ፓርቲ የፎቶ አውደ ርዕይ በሳይንስ ሙዝዬም ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ የፎቶ አውደ ርዕይ በሳይንስ ሙዝዬም ተከፍቷል፡፡ በስነስርዓቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ተመስገን ጥሩነህ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…

ባለፉት 2 ሳምንታት ከደረሱት ሰብሎች 53 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ሳምንታት ከደረሱት ሰብሎች 53 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰብስቦ ወደ ጎተራ መግባቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ኢሳያስ ለማ እንዳሉት÷ በዘንድሮ የመኸር ወቅት 607 ሚሊየን…

ወርቅውሃ ጌታቸው በመላ አፍሪካ ጦር ሃይሎች ስፖርት ፌስቲቫል 2ኛ ወርቅ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በናይጄሪያ አቡጃ እየተካሄደ በሚገኘው 2ኛው የመላ አፍሪካ ጦር ሃይሎች ስፖርት ፌስቲቫል በ3 ሺህ ሜትር መሠናክል ሃምሳ አለቃ ወርቅውሃ ጌታቸው የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች። በዚህም አትሌቷ ለመከላከያው መቻል ስድስተኛ፤ ለራሷ ደግሞ ሁለተኛውን የወርቅ…

ኢትዮጵያ እና የአይ ኤም ኤፍ ባለሙያዎች በተራዘመ የብድር አቅርቦት ሁለተኛ ግምገማ ላይ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የተራዘመ የብድር አቅርቦት ማዕቀፍ (ኤክስቴንድድ ክሬዲት ፋሲሊቲ) ሁለተኛ ግምገማ ላይ በባለሙያዎች ደረጃ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። የአይ ኤም ኤፍ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ ግምገማ…

የአሸባሪው ሸኔ ቡድን በምሥራቅ ሐረርጌ የጦር አዛዥን ጨምሮ 7 ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ሸኔ ቡድን በምሥራቅ ሐረርጌ የጦር አዛዥ ፉዓድ ሀሰን ኢብራሂምን ጨምሮ ሰባት ተከሳሾች ከ3 እስከ 13 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እና በገንዘብ ተቀጡ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድሬዳዋ ምድብ 4ኛ ወንጀል…