Fana: At a Speed of Life!

በጂዳና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከጉዞ ሰነድና ፓስፖርት ጋር በተያያዘ ያለባቸውን ችግር ለመቅረፍ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂዳና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከጉዞ ሰነድና ፓስፖርት ጋር በተያያዘ ያለባቸውን ችግር ለመቅረፍ ከአካባቢው ኮሚዩኒቲ አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት የተመራ ልዑክ ከተለያዩ…

ኤሌክትሪክ የማከፋፈል ስራ ዐቢይ አካል እንደመሆኑ ዘርፉ ሙሉ ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤሌክትሪክ የማከፋፈል ስራ ዐቢይ አካል እንደመሆኑ ዘርፉ ሙሉ ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሥራ እና ክህሎት፣ መከላከያ፣ ማዕድን፣ ኢንዱስትሪ እና ኢኖቬሽን ሚኒስትሮች ጋር…

አቶ ኦርዲን በድሪ በሐረር ከተማ የሚከናወኑ አበረታች ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ ህዝብን ባለቤት ባደረገ መልኩ እየተከናወኑ የሚገኙ አበረታች ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ÷ በከተማው በሚገኙ ወረዳዎች ባለፈው አንድ ወር በተከናወኑ…

ኢትዮጵያና ኖርዌይ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን የበለጠ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኖርዌይ ያላቸውን ዘርፍ ብዙ የሁለትዮሽ ግንኙነት የበለጠ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ስቴን ክሪስተንሰን ተወያይተዋል። በውይይታቸውም…

የሳይበር ጥቃትን ለመከላከል የብሪክስ አባል ሀገራት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኖሎጂ እድገትን ተከትሎ እየጨመረ የመጣውን የሳይበር ጥቃት ለመከላከል የብሪክስ አባል ሀገራት በትብብርና በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተጠቆመ። 10ኛው የብሪክስ የ“ወርኪንግ ግሩፕ” ስብሰባ ሁሉም የብሪስክስ አባል ሀገራት የዘርፉ ሃላፊዎች…

የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ የታክስ አስተዳደርን ለመደገፍ የአምስት ዓመት ፕሮጀክት መቅረፁን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ የታክስ አስተዳደርን ለመደገፍ የአምስት ዓመት ፕሮጀክት ቀርፆ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ገለፀ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና የዓለም ባንክ በፕሮጀክት አተገባበር ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ…

የሀገር በቀል ኩባንያዎች ተሽከርካሪዎችንና መለዋወጫዎችን የማምረት ሂደት የሚያበረታታ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በቀል ኩባንያዎች ተሽከርካሪዎችን እና መለዋወጫዎችን ሲያመርቱ መመልከት በእጅጉ ያበረታታል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው "የብረት ምርትን ማሳደግ…

ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም ለዲጂታል ኢኮኖሚ ስርዓት ግንባታ ፋይዳው የጎላ ነው-ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም እንደ ሀገር ለጀመርነው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና ዲጂታል ኢኮኖሚ ስርዓት ግንባታ ፋይዳው የጎላ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴደራል እድሳት ስራ 75 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴደራል እድሳት ስራ 75 በመቶ መድረሱን የካቴደራሉ አስተዳደርና ሰበካ ጉባኤ አስታውቋል፡፡ የእድሳት ስራውን ለማጠናቀቅ 85 ሚሊየን ብር እንደሚያስፈልግና 172 ሚሊየን ብር ውል ተፈፅሞ እድሳቱ እየተከናወነ…

የፀጥታው ምክር ቤት በፍልስጤም የተመድ አባልነት ጥያቄ ላይ ድምፅ ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በፍልስጤም የአባልነት ጥያቄ ላይ በነገው እለት ድምፅ እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡ ከምክር ቤቱ 15 አባል ሀገራት ዘጠኙ ድምጽ የሚሰጡ ከሆነ እና ከአምስቱ ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት ካላቸው ሀገራት…