Fana: At a Speed of Life!

ያለፉት 6 ዓመታት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ያስጠበቀ ዲፕሎማሲያዊ ድል የተገኘበት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለፉት ስድስት ዓመታት ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞቿን አስጠብቃ መጓዝ የቻለችባቸው እና ዲፕሎማሲያዊ ድሎች የተገኙባቸው ናቸው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ያለፉት 6…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአካባቢ ብክለትን የመከላከል ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚያዝያ 2016 እስከ መስከረም 2017 ዓ.ም የሚቆይ ክልል አቀፍ የብክለት መከላከል ንቅናቄ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ ከተማ ተጀምሯል፡፡ የኢፌዴሪ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር ፍሬነሽ መኩሪያ በዚሁጊዜ እንደገለጹት…

የግብርናና ምግብ ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለማልማት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የግብርናና ምግብ ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለማልማት የሚያስችለው ሁለተኛው ዙር የፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ)…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመኖሪያ ቤት አቅርቦትና ፍላጎትን ለማመጣጠን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በክልሉ ከተሞች የሚታየውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመፍታት እየሰራ መሆኑን ገልጿል፡፡ ቢሮው በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጸደቀው የፌዴራል 1320/2016 የመኖሪያ ቤት…

ቀሲስ በላይ መኮንን በተጠረጠሩበት በሀሰተኛ ሰነድ የዶላር ዝውውር ወንጀል ለምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎትቀሲስ በላይ መኮንን በተጠረጠሩበት በሀሰተኛ ሰነድ የዶላር ዝውውር ወንጀል ለምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ቀጠሮ ፈቀደ፡፡ የፌደራል ፖሊስ መርማሪ ቀሲስ በላይ መኮንን ከትናንት በስቲያ በአፍሪካ ህብረት…

በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከተከሰተው የጎርፍ አደጋ በኋላ ፍርስራሹን የማጽዳት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከፍተኛ ዝናብ በመጣሉ ከተከሰተው የጎርፍ አደጋ በኋላ ፍርስራሹን የማጽዳት ስራ ተጀምሯል፡፡ እስካሁን ባለው መረጃ የጎርፍ አደጋው የአንድ ሰው ህይወት ማለፍ ምክንያት ሲሆን፥ የመኖሪያ ቤቶችና ንግድ ቤቶች በከባድ አውሎ…

ለውጭ ባለሀብቶች ተከልክለው የቆዩ የንግድ ኢንቨስትመንት መስኮች ክፍት ሊደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጭ ባለሀብቶች ተከልክለው የቆዩ የገቢና ወጪ፣ በጅምላ እና በችርቻሮ ንግድ ስራዎች ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ሊደረጉ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽንና የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር…

የውጭ ኢንቨስትመንትን በቀላሉ መሳብ የሚያስችል የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ኢንቨስትመንትን በቀላሉ ለመሳብ፣ የአምራች ዘርፉን ለማበረታታት እና የውጭ ንግድ አቅምን ለማሳደግ የሚያስችል የልዩ ኢኮኖሚ ዞን ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ባካሄደው 21ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው…

የከተማ መሬት አያያዝን አስመልክቶ በተዘጋጀ ጥናት ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ መሬት አያያዝን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት በተዘጋጀ ጥናት ላይ ውይይት ተደረገ። "የከተማ መሬት የሊዝ ገበያ ባህሪያት በኢትዮጵያ" በሚል በተካሄደው ውይይት ላይ የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር…

ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምናደርገው ድጋፍ በሀገር ግንባታ ሥራችን ላይ አሻራ የምንጥልበት ነው – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የምናደርጋቸው ድጋፎች በሀገር ግንባታ ሥራችን ላይ አሻራ የምንጥልበት በመሆኑ አስፈላጊውን እገዛ ማድረግ አለብን ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ አፈ ጉባዔው የምክክር ኮሚሽኑን የአፈፃፀም…