የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 170 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በሦስት በረራዎች በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 170 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ከሚያዝያ 4 ቀን 2016ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ በሚገኘው ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ሥራም ከ4 ሺህ በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ለ658 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ለ658 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው አስታወቁ፡፡ ይቅርታው የተደረገውም ባለፈው ሣምንት የተከበረውን 1ሺህ 445ኛውን ዒድ አል ፈጥር እና መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳተላይት መረጃዎችን በመጠቀም የምርምር ሥራዎች እየተሰሩ ነው – ኢንስቲትዩቱ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳተላይት መረጃዎችን ለተቋማት ተደራሽ በማድረግ የምርምር ሥራዎች እንዲጎለብቱ እየተሰራ መሆኑን የስፔስ ሳይንስና ጂኦ-ስፓሻል ኢንስቲትዩት ገለጸ። በጂኦ-ስፓሻል ዘርፍ መረጃ ለተቋማት ተደራሽ ማድረግ በሚያስችለው ሁኔታዎች ላይ ኢንስቲትዩቱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዱባይ የተከሰተው ጎርፍ በከተማዋ እንቅስቃሴ ላይ ከባድ ተጽዕኖ ማሳደሩ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች በዱባይ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ በከተማዋ እንቅስቃሴ ላይ ከባድ ተጽዕኖ ማሳደሩ ተገለጸ። በከተማዋ ወደ ዱባይ ኢንተርናሽናል አውሮፕላን ማረፊያ የሚወስደውን መንገድ ጨምሮ አውራ ጎዳናዎችና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመዲናዋ ነዋሪዎች 143 ሚሊየን ሜትር ኪዩቢክ ውኃ ቀርቧል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከገፀ-ምድርና ከርሰ-ምድር የውኃ መገኛዎች 143 ነጥብ 81 ሚሊየን ሜትሪክ ኪዩቢክ ውኃ አምርቶ ማሠራጨቱን የአዲስ አበባ ከተማ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ከገፀ-ምድር የውኃ መገኛዎች 56 ነጥብ 38 ሚሊየን ኪዩቢክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይጄሪያ ልዑክ በኢትዮጵያ የመስኖ ስንዴ ልማት ዘርፍ የልምድ ልውውጥ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሮችንና ባለሙያዎችን ያካተተው የናይጄሪያ ልዑክ በኢትዮጵያ በመስኖ ስንዴ ልማት ላይ የልምድ ልውውጥ አድርጓል፡፡ ከልምድ ልውውጡ በተጨማሪ ልዑኩ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አቢቹፍ ኛአ እና ቅምቢት ወረዳዎች በበኩታ ገጠም እየለማ ያለ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበልግ ወቅት የጎርፍ አደጋ ይከሰትባቸዋል በተባሉ አካባቢዎች የቅድመ ጥንቃቄ ስራ እየተሰራ ነው ተባለ Shambel Mihret Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበልግ ወቅት ናዳና የጎርፍ አደጋ ሊከሰት ይችላል ተብለው በተለዩ 148 ቀበሌዎች የክልሉ መንግስት የቅድመ ጥንቃቄ ስራ እየሰራ መሆኑን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ገለጸ፡፡ የክልሉን የ100 ቀን ዕቅድ ሂደት በተመለከተ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ከዓለም ዓቀፍ የብሪክስ የፀረ-ሙስና ቡድን ጋር ውይይት እያደረገ ነው Meseret Awoke Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) የተመራ ልዑካን ቡድን ከዓለምዓቀፍ የብሪክስ የፀረ-ሙስና ቡድን ጋር ውይይት እያደረገ ይገኛል፡፡ ውይይቱ በሩሲያ ሞስኮ ከተማ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ የውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዜጎችን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ የአጋር አካላት ድጋፍ ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ Shambel Mihret Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በግብርናው ዘርፍ ከጃፓን መንግሥትጋር በትብብር በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ከሆኑት ሂሮ ሺባታ ጋር መክረዋል፡፡ በምክክራቸውም በሩዝ፣ አበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም ቡና ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ከጀርመን ኩባንያ ጋር የ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ Melaku Gedif Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከጀርመን ድርጅት አስተባባሪ ቢሮ (አይ ኤፍ ኢ) ጋር የ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራርሟል። የኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ÷ የጀርመኑ ማስተባበሪያ ቢሮ የስራ እድልን ለመጨመር…