Fana: At a Speed of Life!

የሞንጎሊያ ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞንጎሊያ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የፓርላማ አባልና የቀድሞ የአካባቢ ሚኒስትር ኡልዚ ባት-ኤርዴኔ የተመራ ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝቷል። ጉብኝቱ በኢትዮጵያ እና በሞንጎሊያ መካከል የሁለትዮሽ ትብብርን ለማጎልበት እና በዘላቂ ልማት…

በብሪክስ ጉባዔ የኢትዮጵያን ተደማጭነት የሚጨምሩ ሥራዎች መከናወናቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የማስከበር እና ተደማጭነትን ለመጨመር የሚያስችሉ የዲፕሎማሲ እና የፖለቲካ ሥራዎች መከናወናቸው ተገለጸ፡፡ 16ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ በሩሲያ ካዛን ከተማ ተካሂዷል።…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን መደገፍ ሀገርን መደገፍ ነው – የመከላከያ ሠራዊት የክብር አባላት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን መደገፍ ሀገርን መደገፍ ነው ሲሉ የመከላከያ ሠራዊት የክብር አባላት ገለፁ። በ117ኛው የሠራዊት ቀን በዓል ላይ ለሚዲያ ባለሙያዎች፣ ለጋዜጠኞችና ለማህበረሰብ አንቂዎች…

አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ6 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና ግጭት መቀስቀስ ወንጀል የተከሰሱትን አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ6 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የህገ-መንግስትና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት አቶ ታዲዮስ…

ኢትዮጵያ ለኮፕ 29 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ውጤታማነት ቅድመ ዝግጅት እያደረገች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለኮፕ 29 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ውጤታማነት ቅድመ ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በአዘርባጃን ባኮ ከሚካሄደው የኮፕ 29 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ አስቀድሞ ኢትዮጵያ በሁነቱ…

ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር በመመለሱ እንቅስቃሴ የሳዑዲ መንግስት ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ለመመለስ የኢትዮጵያ መንግስት እየወሰደ ላለው በጎ እርምጃ የሀገሪቱ መንግስት ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ከሳዑዲ…

በባሕርዳር ከተማ የወባ በሽታን የመከላከል ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ክልላዊ ጤና ጣቢያ መር ማኅበረሰብ አቀፍ የአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ንቅናቄ ዛሬ ተጀምሯል። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ጋር በመቀናጀት ንቅናቄውን…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጅማ ዞን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልሉ አመራሮች በጅማ ዞን የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ አመራሮቹ በዞኑ ከትናንት ጀምሮ ነው የግብርና ሥራዎችን ጨምሮ ሌሎች የልማት ተግባራትን እየጎበኙ የሚገኙት፡፡ በዛሬው…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ማሌዢያ ኳላላምፑር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪክስ ጉባኤ የነበራቸውን ቆይታ ያጠናቀቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ማሌዢያ ኳላላምፑር ገብተዋል። የሚኒስትሮች ልዑካን ቡድንም አብሮ እንደሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስትር…

የመከላከያ ሠራዊት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 117ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን "በፈተናዎች ውስጥ እየተገነባ የመጣ ሠራዊት" በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ነው፡፡ በአከባበሩ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትር…