Fana: At a Speed of Life!

የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ምርታማነት ማሳደጊያ ፕሮጀክት ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቀናጀ የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ምርታማነት ማሳደጊያ ድጋፍና የወጣቶች ሥራ እድል ፈጠራ ፕሮጀክት ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፣ የግብርና ሚኒስትር ግርማ…

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ለኢኮኖሚው አስተዋጽኦ እንዲያደርግ መሥራት ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ያሉበትን ማነቆዎች በመፍታት ለኢኮኖሚው የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያደርግ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ አሳሰቡ። አቶ አረጋ ከበደ፣ የክልሉ የከተማና መሰረተ ልማት…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የማሌዢያ የንግድ ማኅበረሰብ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት እድል እንዲጠቀሙ ጥሪ አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሌዢያ የንግድ ማኅበረሰብ በፍጥነት በመስፋፋት ላይ ባለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ያለውን የኢንቨስትመንት እድል እንዲጠቀሙ አበረታታለሁ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። በማሌዢያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ጠ/ሚ…

የልማት ዕቅዶችና አቅጣጫዎች እንዲሳኩ አመራሩ ቁርጠኛ ሆኖ ሊሰራ ይገባል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት የተቀረፁ ኢኒሼቲቮች፣ የልማት ዕቅዶች እና አቅጣጫዎች ግባቸውን እንዲመቱ አመራሩ ቁርጠኛ ሆኖ ሊሰራ ይገባል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። የክልሉ የ2017 በጀት ዓመት የመጀሪያ ሩብ የመንግስት እና…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብሮች በዛሬው እለት ቀጥለው ይደረጋሉ፡፡ ቀን 11 ሰዓት ላይ በሊጉ ሰንጠረዥ በ20 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው ኢቲሃድ ሳውዝአምፕተንን ያስተናግዳል። በተመሳሳይ…

እስራኤል በኢራን ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በተመረጡ የኢራን ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ ተደጋጋሚ የአየር ጥቃት መፈጸሟን አስታውቃለች። የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ጥቃቱ ኢራን እና አጋሮቿ በእስራኤል ላይ ለፈጸሙት ተደጋጋሚ ጥቃት የተሰጠ አጸፋዊ ምላሽ ነው ብሏል። ከሌሊት ጀምሮ…

የወባ በሽታ ምልክቶች፣ መከላከያ መንገዶችና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ወባ በፕላዝሞዲየም ጥገኛ ተውሳኮች የሚመጣ አጣዳፊ የትኩሳት በሽታ ነው። የበሽታው ምልክቶች ከባድ ትኩሳት፣ ላብ፣ የሚያንዘፈዝፍ ብርድ ብርድ የሚል ስሜት፣ ራስ ምታት፣ የጡንቻ መጓጎል፣ ድካም፣ ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስ፣ ተቅማጥና ትኩሳት፣ ብዙውን…

አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በተጫዋችነትና አሰልጣኝነት ለረጅም ዓመታት ያገለገለው አስራት ሃይሌ (ጎራዴው) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ማረፉ ተሰምቷል። አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ ውጣ…

የኢትዮጵያ ልዑክ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ገንዘብ ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ሞሊ ፊ እና ከአሜሪካ ገንዘብ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ብረንት ኒማን ጋር ተወያይተዋል፡፡…