የሀገር ውስጥ ዜና በክረምት የበጎ ፈቃድ ሥራ 19 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ማዳን ተቻለ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትየልማት ተግባራትን በማከናወን 19 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የሚገመት ሀብት ማዳን መቻሉ ተገለጸ፡፡ "በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ የተከናወኑ የ2016 ዓ.ም ሀገር…
ስፓርት ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሜዳ ቴኒስ የታዳጊ ወንዶች ጥንድ ውድድር ጃፓንና ሕንድን አሸንፋ ወርቅ አገኘች ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ የሜዳ ቴኒስ የታዳጊ ወንዶች ጥንድ ውድድር ኢትዮጵያ ጃፓን እና ሕንድን በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች፡፡ ይህ ውድድር በዘርፉ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የወርቅ ሜዳሊያ ያገኘችበት መሆኑም ተገልጿል፡፡ በውድድሩም ዳዊት ሸለመ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማት ሥራ ከተሞችን ውብና ምቹ ከማድረግ ባለፈ ገቢ ማስገኛ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተሞች የተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ ከተሞችን ውብና ምቹ ከማድረግ ባለፈ ለነዋሪዎች ተጨማሪ ገቢ ማስገኛ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር…
ስፓርት በአካል፣ በመንፈስ እና ሥነ-ልቦና ብቁ ዜጋ ለማፍራት ያለመ ንቅናቄ ማስጀመሪያ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካል፣ በመንፈስ እና ሥነ-ልቦና ብቁ እንዲሁም ባለራዕይ ጀግና ዜጋ ለመገንባት ከፍተኛ ሚና እንዳለው የተነገረለት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በወዳጅነት ዐደባባይ ተካሂዷል፡፡ የንቅናቄውን ማስጀመሪያ ያዘጋጁት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮደርስ ስልጠና ከ31 ሺህ በላይ ሰልጣኞች የምሥክር ወረቀት ወሰዱ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮደርስ ስልጠና እየወሰዱ ከሚገኙት ከ246 ሺህ በላይ ሰዎች መካከል እስከ አሁን ከ31 ሺህ የሚልቁት ብቃታቸው ተረጋግጦ የምሥክር ወረቀት መውሰዳቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የ2017 በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ የተሻለ የሥራ አፈፃፀም ላሳዩ መምሪያዎችና አባላት እውቅና ሰጠ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ በ2016 ዓ.ም የተሻለ የሥራ አፈፃፀም ላሳዩ መምሪያዎችና አባላት እንዲሁም አጋር ተቋማት እውቅና ሰጥቷል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚሁ ወቅት÷ተቋሙ…
ስፓርት በአምስተርዳም ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስተርዳም ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በአምስተርዳም ሴቶች ማራቶን የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡ አትሌቷ ርቀቱን በ2 ሰዓት ከ16 ደቂቃ ከ50 ሰከንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳዎችን በመለየት ረገድ ሁሉም ሃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ Shambel Mihret Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክሩ ክልላዊና ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸውን አጀንዳዎች በመለየት ረገድ ሁሉም ሃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል ሲሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ የፖለቲካ እመርታን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተጠቆመ Shambel Mihret Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ የሚያነሳቸውን ሁለንተናዊ ጥያቄዎች የሚመልስና ወቅቱን የዋጀ የፖለቲካ እመርታን ማረጋገጥ እንደሚገባ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ።…
ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑልና ቸልሲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል Shambel Mihret Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህ መሰረትም ማንቸስተር ሲቲ ወደ ሞሊኒዮ ስታዲየም አቅንቶ ዎልቭስን ቀን 10 ሰዓት ላይ ይገጥማል፡፡ በሌላ በኩል ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ ሮድ…