ስፓርት የካፍ ቀጣናዊ የእግር ኳስ ማህበራት ስብስባ ተጀመረ Shambel Mihret Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ቀጣናዊ የእግር ኳስ ማህበራት ስብስባ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ስብስባው ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሆን÷46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ጠቅላላ ጉባዔ ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የግብርና ልማት የሚያሳኩ የመስኖ ፕሮጀክቶች እየተፋጠኑ ነው -አብርሃም በላይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩብ ዓመቱ የኢትዮጵያን የግብርና ልማት የሚያሳኩ የመስኖ ፕሮጀክቶች እየተፋጠኑ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በእስራኤል ዜጎች ላይ ጉዳት የሚያደርስ የትኛውም አካል ከባድ ዋጋ ይከፍላል አሉ ጠ/ሚ ኔታንያሁ Melaku Gedif Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል ዜጎች ላይ ጉዳት የሚያደርስ የትኛውም ወገን ከባድ ዋጋ ይከፍላል ሲሉ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አስጠነቀቁ፡፡ የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ ትናንት የጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁን መኖሪያ ቤት ዒላማ ያደረገ የድሮን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከየትኛውም አቅጣጫ ሊከፈቱ የሚችሉ ጥቃቶችን መከላከል የሚችል የአየር ሃይል ተገንብቷል- ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ Shambel Mihret Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየትኛውም የሀገራችን አቅጣጫ ሊከፈቱ የሚችሉ ጥቃቶችን መከላከል የሚችልና የሚመጡ አደጋዎችን ለመቀልበስ የሚያስችል የአየር ሃይል ተገንብቷል ሲሉ የአየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ ሌ/ጀ ይልማ÷አየር ሃይሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የምህንድስናውን ዘርፍ ውጤታማ ለማድረግ የዲጂታላይዜሽን ትግበራ ትልቅ ፋይዳ አለው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን Melaku Gedif Oct 20, 2024 0 Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE!-->!-->-->!-->…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ፖሊስን የለውጥ ሥራዎች እየጎበኙ ነው Melaku Gedif Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ፖሊስን የለውጥ ሥራዎች እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች መገኘታቸውንም የከተማዋ ፖሊስ መረጃ ያመላክታል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና የመልካ ባሮ ኢሬቻ በዓል በጋምቤላ ከተማ እየተከበረ ነው Melaku Gedif Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም መልካ ባሮ ኢሬቻ በዓል በጋምቤላ ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ አባገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች እንዲሁም ሌሎች የሕብረተሰብ ክፍሎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡…
ስፓርት የካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፓትሪስ ሞትሴፔ በኢትዮጵያ በሚካሄደው 46ኛው የካፍ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው አዲስ አበባ የገቡት። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም…
ስፓርት አርሰናል በቦርንማውዝ ተሸነፈ Mikias Ayele Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በቦርንማውዝ 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በቫይታሊቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሪያ ክርስቲ በጨዋታ እንዲሁም ጀስቲን ኩሊቨርት በፍፁም ቅጣት ምት ግቦቹን አስቆጥረዋል፡፡ በጨዋታው…
ስፓርት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ አሸነፈ Mikias Ayele Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ አቤኔዘር ዮሐንስ እና አሊ ሱሌማን የሀይቆቹን ጎል ሲያስቆጥሩ ፀጋአብ ግዛው የሀድያ ሆሳዕናን ብቸኛ ጎል…