የሀገር ውስጥ ዜና የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጂድ እየተከበረ ነው Shambel Mihret Sep 15, 2024 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 499ኛው የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጂድ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ የሐይማኖት አባቶች፣ የእምነቱ ተከታዮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ከማለዳው ጀምሮ በተለያዩ ሐይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች በመከበር ላይ ነው።…
ስፓርት ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ሲቀጥል ቶተንሃም አርሰናልን ያስተናግዳል Shambel Mihret Sep 15, 2024 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በሰሜን ለንደን ደርቢ ቶተንሃም ሆትስፐር አርሰናልን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ቀን 10 ሰዓት ላይ ይካሄዳል። 12 ሰዓት ከ30 ላይ ደግሞ ዎልቭስ ኒውካስል…
የሀገር ውስጥ ዜና የመውሊድ በዓል እየተከበረ ነው Shambel Mihret Sep 15, 2024 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 499ኛው የመውሊድ በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል። የመውሊድ በዓል የነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) መልካም ተግባራትን የህይወት መርሕ ለማድረግ በማሰብ የሚከበር በዓል ነው። በዓሉ በኢትዮጵያ “የሰላሙ ነብይ”…
የሀገር ውስጥ ዜና መድረኩ አመራሩ ሀገራዊና ቀጣናዊ ሁኔታዎችን ተረድቶ ለቀጣይ ተልዕኮዎች ብቁ እንዲሆን ያስችላል – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የብልጽግና አመራሮች የተሳተፉበት የአቅም ግንባታ መድረክ አመራሩን ሀገራዊ፣ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን ተረድቶ ለቀጣይ ተልዕኮዎች ብቁ ሆኖ እንዲቆም የሚያስችል ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 34 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 34 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 1 ሺህ 22 ወንዶች፣ 10 ሴቶችና 2 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ÷ከእነዚህ መካከልም 26 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ማንቼስተር ሲቲ ሲያሸንፍ ሊቨርፑል ሽንፈት አስተናግዷል Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ሲያሸንፍ ሊቨርፑል ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኢቲሃድ ስቴዲየም ብሬንትፎርድን አስተናግዶ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማንቺስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኧርሊግ ሃላንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ለነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለ1499ኛው የነብዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለነቢዩ…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ሳውዝሃምፕተንን 3 ለ 0 አሸነፈ Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ ወደ ሴንት ሜሪ አቅንቶ ሳውዝሃምፕተንን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የማንቼስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ማቲያስ ዴሊት፣ ማረከስ ራሽፎረድ እና አሊሃንድሮ ጋርናቾ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለክትመት እንቅፋት የሆነውን ኢ-መደበኛ አሰፋፈር ማስተካከል እንደሚገባ ተመላከተ Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የክትመት ምጣኔን ለማሳለጥ ኢ-መደበኛ አሰፋፈርን መልክ ማስያዝ እንደሚገባ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ሄለን ደበበ እንደገለጹት÷ የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ኢትዮጵያ በኮሪደር ልማት ያሳካችውን…