Fana: At a Speed of Life!

ጥንቃቄ የሚሻው የበዓል ወቅት አመጋገብ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ ይችላል፡፡ የበዓላት ወቅት አመጋገብን ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባም ነው ባለሙያዎች የሚመክሩት፡፡ ምክንያቱም ቅባት የበዛበት ምግብ መመገብ ጨጓራን ለህመም…

ሀገራዊ ምክክርን ለማካሄድ መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ሀገር ውስጥ ሀገራዊ ምክክርን ለማካሄድ እና ምክክሩም ፍሬያማ እንዲሆን መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች አሉ። ለእነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት የብዙ ባለድርሻ አካላት ሀላፊነት፣ እገዛና መልካም ፈቃድ በእጅጉ አስፈላጊ ነው። ከዚህ…

ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ተቋሞቻቸው…

ሰሜን ኮሪያ በርካታ ቁጥር ያለው ባለስቲክ ሚሳዔል አስወነጨፈች 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በርካታ ቁጥር ያለው የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ባለስቲክ ሚሳዔል ማስወንጨፏ ተነገረ። የደቡብ ኮሪያ ጥምር ጦር አዛዦች እንዳስታወቀው÷ ሰሜን ኮሪያ በቁጥር በርከት ያሉ ባለስቲክ ሚሳዔሎችን ወደ ምስራቅ ባህር ዛሬ ማለዳ ላይ ተኩሳለች።…

የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ የ “N7 ፒክ አፕ” ሞዴል ተሽከርካሪ ለገበያ ሊያቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የ “N7 ፒክ አፕ” ሞዴል ተሽከርካሪ ለገበያ ሊያቀርብ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኢንዱስትሪው በተያዘው የበጀት ዓመት 250 የ “N7 ፒክ አፕ” ሞዴል ተሽከርካሪ ለማምረት አቅዶ እየሠራ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአመራር ሽግሽግ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት አዲስ የአመራር ሽግሽግ ማድረጉን እና ሹመት መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የተደረገው ሽግሽግና የተሰጠው ሹመት ዝርዝር ቀጥሎ የቀረበው መሆኑን የርዕሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡ 1-ኦላዶ ኦሎ ---…

አርጎባ ልዩ ወረዳ ከነበረበት ድርቅ አገግሞ የተሻለ ምርት ማግኘት የሚችለበት ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የአርጎባ ልዩ ወረዳ ከነበረበት ድርቅ አገግሞ በ2016/17 የምርት ዘመን የተሻለ ምርት ማግኘት የሚችለበት ሁኔታ ላይ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡ ባለፈው ዓመት ከ157 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት እንደሚገኝ…

አየር መንገዱ ከጥቅምት 5 ጀምሮ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሱዳኗ የወደብ ከተማ ፖርት ሱዳን ዕለታዊ በረራ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ መጀመሩ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሀገራት ያላትን የመዳረሻ ቁጥር የበለጠ…

በመዲናዋ በትራፊክ አደጋ 3 የሆቴል መስተንግዶ ሠራተኞች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 11ቀይ አፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ 3  የሆቴል መስተንግዶ ሠራተኞች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው አንድ አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ መንገድ ሲጠቀሙ የነበሩ እግረኞችን ገጭቶ…

ዶ/ር መቅደስ በጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ለወለዱ እናቶች ሥጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ለወለዱ እናቶች የአዲስ ዓመት ሥጦታ አበርክተዋል፡፡ በተጨማሪም በሆስፒታሉ ሕክምናቸውን እየተከታተሉ ለሚገኙ እናቶች የአዲስ ዓመት ስጦታ በማበረከት እና በመጠየቅ  መልካም ምኞታቸውን…