ስፓርት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል Mikias Ayele Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር ምሽት 1 ሰዓት ላይ በአቢጃን ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ለዚህም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አስቀድሞ ወደ ኮትዲቯር አቢጃን የተጓዘ ሲሆን÷ለዛሬው ጨዋታ ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ርዋንዳ የሴቶችን አቅም ማጎልበት ላይ በትብብር እንደሚሰሩ ገለጹ Mikias Ayele Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የርዋንዳ አምባሳደር ቻርለስ ካራምባ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ኢትዮጵያና ርዋንዳ ምርጥ ተሞክሮዎችን በመጋራት ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት በትብብር መስራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በባሕርዳር ከተማ የተገነቡ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Melaku Gedif Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕርዳር ከተማ የተገነቡ መናፈሻዎችንና ግዙፉን የአባይ ድልድይ ጎብኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷"በውቢቷ ባህር ዳር የተገነቡ መናፈሻዎችን እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል የወጠነው አዲስ ፈጥኖ ደራሽ የማሽላ ምርት ትልቅ ተስፋ አሳይቷል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የወጠነው አዲስ ፈጥኖ ደራሽ የማሽላ ምርት ትልቅ ተስፋ አሳይቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የሐረሪ ክልል የወጠነው አዲስ ፈጥኖ ደራሽ የማሽላ…
ጤና የፖሊዮ በሽታ አጋላጭ ምክንያቶች እና መከላከያ መንገድ Feven Bishaw Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) በቫይረስ አማካኝነት የሚመጣና በዋናነት የህፃናትን ጤና በመጉዳት እስከሞት የሚያደርስ በሽታ ነው፡፡ በሽታው በህፃናት ላይ የእጅ የእግር ወይም የሁለቱም መዛል (መዝለፍለፍ) ወይም ሽባነት ብሎም ሞት…
ፋና ማጣሪያ ሐሰተኛ መረጃ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከሃላፊነት ተነሱ የሚል ሐሰተኛ መረጃ በመሰራጨት ላይ ይገኛል Melaku Gedif Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከሃላፊነት ተነሱ የሚል ሐሰተኛ መረጃ በመሰራጨት ላይ ይገኛል። ሆኖም ይህ እየተሰራጨ ያለው መረጃ ፍጹም ሐሰተኛ መረጃ ሲሆን፤ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት መደበኛ ስራቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የቻይና ባለሃብቶች 8 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ስራ ላይ ማዋላቸው ተገለጸ Feven Bishaw Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ የቻይና ባለሃብቶች 8 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር መዋለ ንዋይ ስራ ላይ በማዋል ለሀገር ዕድገት ገንቢ ሚና እየተጫዎቱ መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአነፍናፊ ውሻ የታገዘ ህገ ወጥ የዱር እንስሳት ውጤቶች ዝውውር መቆጣጠሪያ ማዕከል ሥራ ጀመረ Feven Bishaw Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአነፍናፊ ውሻ የታገዘ ህገ ወጥ የዱር እንስሳት ውጤቶችን ዝውውር ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ልዩ የቁጥጥር ማዕከል ሥራ ጀመረ። የኢትዮጵያ የዱር እስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ከአፍሪካን ዋይልድ ላይፍ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በቦሌ ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲጠቀሙና ሲያዘዋውሩ የተገኙ ግለሰቦች ላይ ምርመራ እየተጣራ መሆኑን ፖሊስ ገለጸ Feven Bishaw Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲጠቀሙ እና ሲያዘዋውሩ አግኝቻቸዋለሁ ያላቸውን ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አንደኛውን ሀሰተኛ ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ መሻሻል ያሳየ ነው – ቶኒ ብሌር Feven Bishaw Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተተገበረ ያለው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ መሻሻል ያሳየ መሆኑን የቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቶኒ ብሌር ኢንስቲትዩት ዋና ሊቀ መንበር ቶኒ ብሌር ተናገሩ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ…