Fana: At a Speed of Life!

በወንጀል ምርመራ ዘርፍ የሰለጠኑ የፖሊስ አመራርና አባላት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በአዋሽ ቢሾላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል በወንጀል ምርመራ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን የፖሊስ አመራርና አባላትን አስመርቋል፡፡ የኮሌጁ ዋና ዳይሬክተር ምክትል ኮሚሽነር ጎሳዬ ከበደ በዚህ ወቅት÷ ስልጠናው የፖሊስ አመራርና አባላት…

የሱዳን ቀውስ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ኢትዮጵያ የጀመረችው ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ቀውስ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ኢትዮጵያ የጀመረችው ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ በዘርፉ የተደረጉ ጥናቶች አመለከቱ፡፡ የሱዳን ቀውስ እና ቀጠናዊ ተፅእኖ፡ አንድምታ ለኢትዮጵያ! በሚል መሪ ሃሳብ የብሔራዊ መረጃና ደኀንነት አገልግሎት…

ኢትዮጵያ በብሪክስ አባል ሀገራት የጉምሩክ አስተዳዳሪዎች ጉባኤ ላይ ተሳተፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ ሞስኮ በተካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት የጉምሩክ አስተዳዳሪዎች ጉባኤ ላይ ተሳትፋለች፡፡ በጉባኤው በአባል ሀገራቱ መካከል የንግድ ልውውጥን ለማጠናከር፣ ህገወጥ ንግድ እና ድንበር ተሻጋሪ የጉምሩክ ወንጀሎችን ለመከላከል እና…

የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም "ዘላቂ የከተሞች ልማት ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ 2063" በሚል መሪ ሀሳብ ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ከነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜን 1 ቀን 2016ዓ.ም በሚካሄደው ፎረም ÷ ከ47 በላይ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጣሊያን እና ኬንያ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከጣሊያን አምባሳደር አጉስቲኑ ፓሌሲ እና ከኬንያ አምባሳደር ጂዮርጂዮ ሞራራ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር ከሆኑት አጉስቲኑ ፓሌሲ ጋር…

የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያወጣው መግለጫ:-

ሀገራችን ኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ በሆኑ ውጫዊ እና ውስጣዊ ችግሮች እየተፈተነች ትገኛለች፡፡ የተጀመረው የለውጥ ጉዞም በመሠረታዊነት ይህንን ነባራዊ ሁኔታ የሚቀይር ነው። ሀገራችንም ሆነ ክልላችን ለማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ምስቅልቅል እየተዳረገ የሚገኘው በሰላም እጦት ችግር ነው፡፡ በሰለጠነ ዘመን…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የክልሉ ካቢኔ አባላት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። አቶ አሻድሊ ሀሰን በጉብኝቱ ወቅት እንደገለጹት÷ ኢትዮጵያውያን ያለ ልዩነት በሚያደርጉት አስደናቂ ድጋፍ ግድቡ…

በሐረሪ ክልል የተማሪዎች ምዝገባ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበበ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ እየተከናወነ መሆኑን የሐረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ምዝገባው በክልሉ በገጠር እና ከተማ በሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች እስከ ጳጉሜን 5 ቀን 2016 ዓ.ም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል መገለጹን…

የመድሐኒት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጤና ተቋማት ላይ የሚታየውን የመድሐኒት አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት 2ኛ ዙር የፓርላማ አባላት እና…