Fana: At a Speed of Life!

በአሜሪካ የቦይንግ አውሮፕላን ጎማ ፈንድቶ ሁለት የጥገና ሰራተኞች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ አትላንታ የቦይንግ አውሮፕላን ጎማ ፈንድቶ ሁለት የጥገና ሰራተኞች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ ቦይንግ 757-232 የሚል የምርት መለያ ያለው አውሮፕላኑ የአሜሪካው ዴልታ አየር መንገድ ንብረት ሲሆን በአትላንታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…

ክልሉ የበቆሎ ምርጥ ዘር ፍላጎቱን በራሱ አቅም ለመሸፈን እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት የበቆሎ ምርጥ ዘር ፍላጎቱን ከ50 በመቶ በላይ በራሱ አቅም ለመሸፈን እየሠራ መሆኑን የሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ላለፉት ዓመታት የሚያስፈልገው ምርጥ ዘር ከ70 በመቶ በላይ የሚሸፈነው በሌሎች ክልሎች…

ኤሊያስ ድሪባ በዳኔ ከዚህ ቀደም በተለያዩ ከባድ ወንጀሎች ተከሶ “ዳዊት ድሪባ በዳኔ” በሚል ስም 3 ጊዜ የሞት ፍርድ የተፈረደበት ወንጀለኛ መሆኑን ፖሊስ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቪዬሽን ሕግ ጥሰት ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሼር ከዋሉት መካከል ኤሊያስ ድሪባ በዳኔ የተባለው ተጠርጣሪ ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ከባድ ወንጀሎች ተከሶ ዳዊት ድሪባ በዳኔ በሚል ስም ሦስት ጊዜ የሞት ፍርድ የተፈረደበት ደጋጋሚ…

በ5000 ሜትር የሴቶች የፍፃሜ ውድድር ኢትዮያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ዓመት በታች የሴቶች 5000 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ኢትዮያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል። አትሌት መዲና ኢሳ በ14:39:71 አንደኛ በመውጣት የዓለም ከ20 ዓመት በታች የ5000 ሜትር ውደድርን ክብረወሰን በመስበር የወርቅ ሜዳልያ አሸንፋለች።…

አፍሪካ በቀጣናው ሰላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ ለምታደርገው ጥረት የአፍሪካ ልማት ኮንፈረንስ ድጋፉን እንዲቀጥል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በቀጣናው ሰላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ ለምታደርገው ጥረት የአፍሪካ ልማት ኮንፈረንስ(ቲካድ ) ድጋፍ ማድረጉን እንዲቀጥል በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ጠየቁ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ…

በአማራ ክልል በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን ለመርዳት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ ተግባራዊ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታወቀ። የማስተባበሪያው ኮሚሽነር ዲያቆን ተስፋው…

የታጠቁ ኃይሎች ሰላማዊ መንገድ በመምረጥ በሀገራዊ ምክክሩ ላይ እንዲሳተፉ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል -ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች ሰላማዊ መንገድን በመምረጥ በምክክር ሂደቱ እንዲሳተፉ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ አሀራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ነገ በሲዳማ ክልል የሚጀመረውን አጀንዳ የማሰባሰብ…

በማዕከልና ክልሎች ባሉ የወርቅ ግዥ ቅርንጫፎች በኩል የሚገዛውን ወርቅ በተመለከተ የተደረገ የዋጋ ማሻሻያ መመሪያ፡-

በማዕከል እና ክልሎች ባሉ የወርቅ ግዥ ቅርንጫፎች በኩል የሚገዛውን ወርቅ በተመለከተ የተደረገ የዋጋ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር ከማዳ 2/2016 መግቢያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ ግብይት ላይ ያደረገው ስርነቀል ማሻሻያ ለወርቅ አቅራቢዎች ዘላቂ ማበረታቻ እንደሚፈጥር በመታመኑ እና…

አሜሪካ ከፌስቡክ ላይ የኮቪድ-19 የተወሰኑ ይዘቶች እንዲነሱ ግፊት አድርጋ ነበር ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አሥተዳደር በ2021 የኮቪድ-19 የተወሰኑ ይዘቶች ከፌስቡክ እንዲወገዱ ለወራት በተደጋጋሚ ግፊት ማድረጉን የሜታ ኩባንያ መስራች ማርክ ዙከር በርግ አመላከቱ፡፡ ዙከር በርግ ለሀገሪቱ ምክር ቤት የፍትሕ ኮሚቴ በጻፉት ደብዳቤ÷…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ አልናስር የመጨረሻ ክለቡ ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ አሁን እየተጫወተበት ያለው የሳዑዲው አልናስር ክለብ የመጨረሻው ሊሆን እንደሚችል ከፖርቹጋል ቴሌቪዥን ጋር በነበረው ቆይታ ፍንጭ ሰጥቷል፡፡ የ39 ዓመቱ የእግር ኳስ ኮከብ ከማንቼስተር ዩናይትድ ቆይታ በኋላ በፈረንጆቹ 2023 ጥር…