የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ኩራባቸው ደነቀ የቀብር ስነ-ስርዓት ተፈጸመ Feven Bishaw Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአርቲስት ኩራባቸው ደነቀ የቀብር ስነ-ስርዓት በቀጨኔ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ተፈጽሟል፡፡ አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ በተከታታይ የሬዲዮና የቴሌቪዥን ድራማዎችን ጨምሮ በተለያዩ ቴአትሮች እና ፊልሞች ላይ ተሳትፏል፡፡ የዝናቧ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮግራም ከ10 ሚሊየን በላይ ዜጎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ሆኑ amele Demisew Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔራዊ ኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮግራም ከ10 ሚሊየን በላይ ዜጎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ መሆናቸውን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ''ብሔራዊ ኤሌክትሪፊኬሽን" እና ''አዴል'' የተሰኙ ፕሮግራሞችን አፈጻጸም እየገመገመ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጥላሁን ከበደ በትምህርት ጉዳይ ሁሉም ባለድርሻ ተቀናጅቶ እንዲሰራ ጥሪ አቀረቡ Feven Bishaw Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "በትምህርት ጉዳይ መምህራን፣ አመራር እና ወላጆች በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል” ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናገሩ፡፡ ‘የላቀ ትጋት ለትምህርት ጥራትና ለሀገር ብልፅግና’ በሚል መሪ ሃሳብ ክልላዊ የትምህርት ጉባኤ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አምባሳደር ዮሐንስ አብርሃም የካማላ ሀሪስ የፕሬዚዳንታዊ ሽግግር ቡድን ሀላፊ ሆነው ተመረጡ Shambel Mihret Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትውልድ ሀረጋቸው ከኢትዮጵያ የሚመዘዘው አሜሪካዊው አምባሳደር ዮሐንስ አብርሃም የካማላ ሀሪስ የፕሬዚዳንታዊ ሽግግር ቡድን ሀላፊ ሆነው መመረጣቸው ተነገረ። ዴሞክራቶችን ወክለው በመጪው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩትን ካማላ ሀሪስ የዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ከ1 ሺህ 800 በላይ ተወካዮች በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት እንደሚሳተፉ ተገለጸ Shambel Mihret Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ከ1 ሺህ 800 በላይ ተወካዮች በአጀንዳ አሰባሰብ የምክክር መድረክ ላይ እንደሚሳተፉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር መድረክ በነገው እለት በሲዳማ ክልል እንደሚጀምርም ገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 806 ሺህ 476 ሔክታር መሬት በስንዴ ሰብል ተሸፈነ ዮሐንስ ደርበው Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016/17 የመኸር ምርት ወቅት 806 ሺህ 476 ሔክታር መሬት በስንዴ ሰብል መሸፈኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በምርት ዘመኑ የስንዴ ምርታማነትን በሔክታር ወደ 41 ነጥብ 2 ኩንታል ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑንም ነው ቢሮው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀብታችንን በአግባቡ ባለማስተዋወቃችን በወጪ ንግድ ማግኘት ያለብንን ጥቅም እያገኘን አይደለም – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) Feven Bishaw Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገሪቱ ያላትን እምቅ ሀብት በአግባቡ ባለማስተዋወቃችን በወጪ ንግድ ዘርፍ ማግኘት ያለብንን ጥቅም እያገኘን አይደለም ሲሉ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ "የኢትዮጵያን ይግዙ" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ…
ስፓርት ኢትዮጵያ የምትጠበቅባቸው ሁለት የፍጻሜ ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ ሊማ የሚካሄደው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮና ዛሬ ሲጀመር ኢትዮጵያ የምትጠበቅባቸው ሁለት የፍጻሜ ውድድሮች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት ሌሊት 7 ሰዓት ከ25 ላይ በሚካሄደው የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ፍጻሜ አትሌት መዲና…
የሀገር ውስጥ ዜና ዕዙ ያስመዘገባቸውን ድሎችና ያገኛቸውን ስኬቶች ከሕዝብ ጋር እያከበረ መሆኑን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት የምሥራቅ ዕዝ ባለፉት 47 ዓመታት ያስመዘገባቸውን አንጸባራቂ ድሎችና በተሳተፈባቸው ታላላቅ የልማት ሥራዎች ያገኛቸውን ስኬቶች ከሕዝብ ጋር በጋራ እያከበረ መሆኑን አስታወቀ። ዕዙ የተመሰረተበትን 47ኛ ዓመት በዓል…
ጤና የወባ በሽታ ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች Feven Bishaw Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወባ በፕላዝሞዲየም ጥገኛ ተውሳኮች የሚመጣ አጣዳፊ የትኩሳት በሸታ ነው። የበሽታው ምልክቶች ከባድ ትኩሳት፣ ላብ፣ የሚያንዘፈዝፍ ብርድ ብርድ የሚል ስሜት፣ ራስ ምታት፣ የጡንቻ መጓጎል፣ ድካም፣ ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስ፣ ተቅማጥና ትኩሳት፣ ብዙውን ጊዜ…