Fana: At a Speed of Life!

ከ9 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ሕገ-ወጥ መድሃኒት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ከ9 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ሕገ-ወጥ መድሃኒትና ጦር መሳሪያ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኢንስፔክተር ደበበ ኦንቶ እንዳሉት÷ ሕገ ወጥ ዕቃዎቹን የጫነው ተሽከርካሪ…

አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ ከጀርመን ፓርላማ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የጀርመን ፓርላማ ልዑካንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ውይይት አደረጉ። አፈ-ጉባዔ ታገሰ በጀርመን የፓርላማ አባልና የኮንራድ አዴናወር ስቲፍትንግ ምክትል ሊቀ-መንበር ሔርማን ግሮሔ እና ልዑካን…

የብርሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን የመከላከያ ሠራዊት አባላትን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብር ሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በዛሬው እለት ለ40ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን መሰረታዊ ወታደሮች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ርዓቱ ላይ የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀነራል ይመር መኮንን ጨምሮ ሌሎች…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባምንጭ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባምንጭ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 10 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አርባምንጭ ከተማ በድሬደዋ ስታዲየም ጨዋታቸውን…

ባሳለፍነው ማክሰኞ ከየመን ወደ ጅቡቲ ሲጓዙ በደረሰው አደጋ የሞቱ ዜጎች በሙሉ ኢትዮጵያውያን መሆናቸው ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ማክሰኞ ከየመን ወደ ጅቡቲ ሲጓዙ የነበሩና በአደጋው በርካቶች የሞቱ ዜጎች በሙሉ ኢትዮጵያውያን መሆናቸው መረጋጋገጡ ተሰምቷል፡፡ መስከረም 21/2017 ዓ.ም ማምሻውን ከየመን ወደ ጅቡቲ 320 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ይዘው የተነሱት…

የአክሲዮን ማህበራት ውህደት ማስታወቂያ

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አ.ማ እና ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት አ.ማ በማዋሀድ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ በሚል መጠሪያ ለመጠራት ወስነዋል፡፡ ለተመሳሳይ ዓላማ በተመሳሳይ ባለአክሲዮኖች የተቋቋሙት እነዚህ ማህበራት ውህደቱን የሚፈጽሙበት ዋነኛ ምክንያት የፋይናንስ፣ የሰው ሀይል፣…

የተሻለ የኦዲት አፈጻጸም ላስመዘገቡ መስሪያ ቤቶች ዕውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር የተሻለ የኦዲት አፈጻጸም ላስመዘገቡ 12 የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የዕውቅና ሽልማት መስጠቱን አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የውስጥ ኦዲት ስራዎችና በፌዴራል የዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የ2015 በጀት ዓመት የኦዲት ግኝት…

የፌዴራል ፖሊስ የኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ አርሰዲ ኢሬቻ በዓል ያለምንም ችግር በድምቀት እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የኢሬቻ በዓል አከባበርን በተመለከተ…

ሩሲያ ዜጎቿን ከሊባኖስ ማስወጣት ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የዲፕሎማቶቿን ቤተሰብ አባላት ልዩ በረራ በማድረግ ከሊባኖስ ቤሩት ማስወጣት መጀመሯን የአደጋ ጊዜ ሚኒስትሩ አሌክሳንደር ኩሬንኮቭ ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሩ እንዳሉት፥ ዛሬ በተደረገ ዜጎችን ከሊባኖስ የማስወጣት ተግባር በመጀመሪያ በረራ 60…

የክልሉ አስተዳደር ም/ቤት መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። መስተዳድር ምክር ቤቱ በስብሰባው በልዩ ልዩ ደንቦች ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ተጠቁሟል። በቀረቡለት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ላይ ዝርዝር…