በሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በብሪክስ የስፖርት ዘርፍ መድረክ እየተሳተፈ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በፌደራል የሥነ ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በብሪክስ የስፖርት ዘርፍ መድረክ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡
የብሪክስ አባል ሀገራት የስፖርት ዘርፍ መድረክ በስፖርት ዘርፍ የሚስተዋለውን ሙስና እና…