የሕዳሴ ግድቡ የውሃ ማስተንፈሻ በሮች ተከፍተው ተጨማሪ 2 ሺህ 800 ሜኪ ውሃ በሰከንድ ማፍሰስ ጀምረዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ማስተንፈሻ በሮች ተከፍተው ተጨማሪ 2ሺህ 800 ሜኪ ውሃ በሰከንድ ማፍሰስ ጀምረዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…