የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ወደ ቸናይ ከተማ የሚያደርገውን በረራ አሳደገ Shambel Mihret Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥቅምት 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሕንዷ ቸናይ ከተማ የሚያደርገውን በረራ ማሳደጉን አስታውቋል፡፡ በዚህም ወደ ቸናይ ከተማ በሳምንት አራት ጊዜ በረራ ማድረግ እንደሚጀምር መገለጹን የአየር መንገዱ መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉን አቀፍ የባንክ አሰራርን ተደራሽ ማድረግ ኢንቨስትመንትን እንደሚያበረታታ ተመላከተ Amele Demsew Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው ዓለም አቀፍ ወለድ አልባ የባንክ አሰራርና ታካፉል ዋስትና ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሀሰን መሀመድ በዚህ ወቅት÷ከወለድ ነፃ የሆነ የባንክ አገልግሎት የሙስሊሙን ማህበረሰብ ፍላጎት ከማርካት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፀጥታ አካላት ጋር የሠራንባቸው የፈተና አሰጣጥ ሂደቶች የሚበረታቱ ናቸው- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ዮሐንስ ደርበው Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፀጥታና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በሠራንባቸው ባለፉት ሦስት ዓመታት የፈተና አሰጣጥ ሂደቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መጥቷል ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አፈፃፀም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራት ሁሌም ዝግጁ ናት- አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራት ሁሌም ዝግጁ መሆኗን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልፅግናፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ለውስብስብ ተልዕኮዎች የማይበገር ጠንካራ ዕዝ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Shambel Mihret Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ግዳጅና ተልዕኮውን በጀግንነት እየፈፀመ የመጣ ዕዝ መሆኑን የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ባካሄደው የ2016 በጀት ዓመት የውይይት ማጠቃለያ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ አዳዲስ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንቶችን ለመሳብ ከሚኒስቴሩ ጋር እንደሚሰራ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለውን አዳዲስ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት ለማሳደግ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በትብብር እንደሚሠራ ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሰሐ ይታገሱ (ዶ/ር) ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ‹‹ለተደረገልን ደማቅ አቀባበል የሲዳማ ብሔራዊ ክልልን እናመሰግናለን። ዛሬ የሌማት ትሩፋት ያለውን ምርታማነት በሐዋሳ ገምግመን ከመጪው ሀገር አቀፍ የ… ዮሐንስ ደርበው Aug 20, 2024 0
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ አዲስ የከተማ ልማት ስትራቴጂ ዝግጅት በይፋ ተጀመረ Feven Bishaw Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አዲስ የከተማ ልማት ስትራቴጂ ዝግጅት በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡ ስትራቴጂው የከተማዋን እምቅ አቅሞች በመለየት፣ እድሎችን በማንጠር፣ አዳጊ ፍላጎቶችን በማካተትና ተግዳሮቶችን በመቀነስ የረጅም ጊዜ ርዕይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተረጅነት ለመውጣት በሚደረገው ጥረት የሴፍትኔት ፕሮግራምን በሽግግር ራስን ለመቻል መጠቀም ይገባል- አምባሳደር ሽፈራው (ዶ/ር) Shambel Mihret Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተረጅነት ለመውጣት በሚደረገው ጥረት የሴፍትኔት ፕሮግራምን በሽግግር ራስን ለመቻል መጠቀም እንደሚገባ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ገለጹ፡፡ በገጠር ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች የተጋለጡ የማህበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለግማሽ ፍፃሜ አለፈ ዮሐንስ ደርበው Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፍ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ሀገራት ማጣሪያ ውድድር እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለግማሽ ፍፃሜ አለፈ፡፡ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን…