ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላከልና ተግባራዊ ምላሽ እንዲሰጥ በጋራ መቆም ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላከልና ተግባራዊ ምላሽ እንዲሰጥ በጋራ መቆም እንደሚገባ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡
የሴት ልጅ ግርዛትና ያለ ዕድሜ ጋብቻን የማስቆም ብሔራዊ ጥምረት…