Fana: At a Speed of Life!

በእስራኤልና ሂዝቦላህ መካካል የሚካሄደውን ጦርነት የማስቆም አቅም ያላት አሜሪካ ብቻ ናት ስትል ሊባኖስ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔልና ሂዝቦላህ መካካል የሚካሄደውን ጦርነት የማስቆም አቅም ያላት አሜሪካ ብቻ እንደሆነች የችግሩ ሰለባ የሆነችው ሊባኖስ አስታወቀች። የሁለቱ ወገኖች ጦርነት መነሻ አጋርነቱን ለሃማስ ለማሳየት ሚሳዔሎችን ወደ እስራዔል ማስወንጨፍ በጀመረው…

99 ኢትዮጵውያን ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 99 ህገ ወጥ ፍልሰተኞች ከነጋድ ባቡር ጣቢያ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ማድረጉን ገለፀ። ዜጎቹን የመመለሱ ስራ ጅቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር የተደረገ መሆኑ ተመላክቷል። ኤምባሲው…

ራፋዬል ቫራን ጫማ ሰቀለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪያል ማድሪድ እና ማንቼስተር ዩናይትድ የቀድሞ ተከላካይ ሥፍራ ተጫዋች ራፋዬል ቫራን እግር ኳስ ማቆሙን አስታውቋል፡፡ ቫራን ባለፈው ክረምት የዝውውር መስኮት ማቼስተር ዩናይትድን በመልቀቅ የጣሊያኑን ኮሞ እግር ኳስ ክለብ መቀላቀሉ ይታወሳል፡፡…

የአርሶ-አደሩ የኩታ-ገጠም እርሻ ተጠቃሚነት እያደገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩታ-ገጠም እርሻ ጠቀሜታን በመረዳት የአርሶ-አደሩ ተሳትፎ እያደገ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ጸጋዬ ተሰማ ገለጹ፡፡ በ2016/2017 የምርት ዘመን 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ሔክታር መሬት በሰብል ለመሸፈን ታቅዶ…

በደቡብና በምሥራቅ ሊባኖስ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ እና በምስራቅ የሊባኖስ አካባቢዎች የፀጥታ ችግር እየተጠናከረ መምጣቱን ተከትሎ በሀገሪቱ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽሕፈት ቤት ለዜጎቹ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ ባወጣው መረጃ በተለይም በደቡብ እና በምስራቅ የሊባኖስ አካባቢዎች…

ዓለም ለጦርነት የምታባክነውን ሀብት የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ማዋል አለባት – ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ለጦርነት የምታባክነውን ሀብት የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ማዋል አለባት ሲሉ የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊስ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ ገለጹ። በኒውዮርክ እየተካሄደው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) 79ኛው ጠቅላላ ጉባዔ…

በተሳትፏዊ አነስተኛ የመስኖ ልማት ፕሮግራም 112 የመስኖ ግድቦች ለአገልግሎት መብቃታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሳትፏዊ አነስተኛ የመስኖ ልማት ፕሮግራም ዝናብ አጠር በሆኑ አካባቢዎች 112 የመስኖ ግድቦች ተገንብተው ለአርሶ አደሮች አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የፕሮግራሙ ማጠናቀቂያ መርሐ ግብር የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች፣…

ክልሎች የመስቀል ደመራ በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን የተለያዩ ክልሎች አስታውቀዋል፡፡ የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣን እንዳሉት÷ በዓሉን በድምቀት ለማክበር ኮሚሽኑ ከሀገር መከላከያ፣ ፌደራል ፖሊስ፣ ከጸጥታ…

በአማራ ክልል ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የሩዝ ምርት ይጠበቃል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮው የምርት ዘመን በሩዝ ሰብል ከለማው መሬት ከስምንት ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የሩዝ ሰብል ልማት አስተባባሪ ወይዘሮ እንየ አሰፋ እንደገለጹት÷ በምርት ዘመኑ 150…

በትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በጂካዎ ወረዳ ትናንት ምሽት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው ትናንት ምሽት 1 ሰዓት አካባቢ ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን በመጓዝ ላይ የነበረ አምቡላንስ በጂካዎ ወረዳ…