የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Sep 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በጂካዎ ወረዳ ትናንት ምሽት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው ትናንት ምሽት 1 ሰዓት አካባቢ ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን በመጓዝ ላይ የነበረ አምቡላንስ በጂካዎ ወረዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቱሪዝም ዘርፍ በተሰጠው ልዩ ትኩረት በገበታ ለሀገር ከተገነቡ የቱሪስት መዳረሻዎች መካከል አንዱ – ወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2024 0 👉 ፕሮጀክቱ ከወሊሶ አምቦ፤ ከወንጪ ደንዲ፤ ከደንዲ አስጎሪ ሰፊ የሆነ ቦታ ላይ በምዕራፍ ተከፋፍሎ እንዲገነባ የተቀረጸ ሰፊ ራዕይ ያለው ትልቅ ሀገራዊ የልማት ዐሻራ ነው፡፡ 👉 የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው የወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ለደመራና መስቀል በዓል መስቀል ዐደባባይን የማጽዳት ሥራ ተከናወነ ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የመስቀል ደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ በመስቀል ዐደባባይ የፅዳት ሥራ አከናወነ፡፡ በጽዳት ሥራው ላይም የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኃላፊዎች፣ የተለያዩ ሃይማኖቶች መሪዎች እና ምዕመናን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከቻይና ከፍተኛ ልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ amele Demisew Sep 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በቻይና (ሲፒሲ) ማዕከላዊ ኮሚቴ የህብረተሰብ የሥራ ክፍል ም/ሚኒስትር ዛሆ ሺቶንግ (ዶ/ር) ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ የእግር ኳስ አሰልጣኝ አዳነ ገብረየሱስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ amele Demisew Sep 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ትልቅ ስም ካላቸው አሰልጣኞች መካከል አንዱ የነበሩት አሰልጣኝ አዳነ ገብረየሱስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አሰልጣኝ አዳነ በኢትዮጵያ ወንዶች እና ሴቶች ብሔራዊ ቡድን፣ ሙገር ሲሚንቶና ሀዋሳ ዱቄትን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋሙ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን የሚገጣጥሙ አምራቾችን እንደሚያበረታታ አስታወቀ amele Demisew Sep 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤሌክትሪክ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎችን የሚገጣጥሙ አምራቾችን እንደሚያበረታታ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡ በላይነህ ክንዴ ግሩፕ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የገጣጠማቸውን በኤሌክትሪክ ሃይል የሚንቀሳቀሱ የከተማና መካከለኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢሬቻ በዓል መሳተፍ የሚፈልጉ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከታች በተቀመጠው ሊንክ እንዲመዘገቡ ጥሪ ቀረበ amele Demisew Sep 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢሬቻ በዓል መሳተፍ የሚፈልጉ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በተዘጋጁ ልዩ ልዩ ሁነቶች ላይ ለመሳተፍ ከታች በተቀመጠው ሊንክ እንዲመዘገቡ ጥሪ ቀረበ፡፡ ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ከተያዙ ዝግጅቶች መካከል በመስከረም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ሥር የተቋቋመውን የሬድ ፎክስ ማዕከል ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Sep 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዌልች ጋር በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ዙሪያ በጋራ ለመስራት እና በፌደራል ፖሊስ ሥር የተቋቋመውን የሬድ ፎክስ ማዕከል በማቴሪያልና በስልጠና ለማጠናከር ያለመ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) አመራሩ በይበልጥ የአገልጋይ አመራር ሰብዕና ተላብሶ እንዲሠራ አሳሰቡ Meseret Awoke Sep 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የመሻገር ትልሞችን በቅንጅት በማሳካት የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር አመራሩ የአገልጋይ አመራር ሰብዕና ተላብሶ እንዲሠራ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳሰቡ። ብልጽግና ፓርቲ ላለፉት 12 ቀናት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ስራኤል በሂዝቦላህ ዒላማዎች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ስትፈፀም ታጣቂ ቡድኑም ምላሽ እየሰጠ ነው Mikias Ayele Sep 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ በሚገኙ የሂዝቦላህ ኢላማዎች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መፈፀሟ ሲነገር ሂዝቦላህም በምላሹ በእስራኤል ግዛት የሮኬት ጥቃት እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የእስራኤል ጦር እንዳስታወቀው÷ በደቡባዊ ሊባኖስ በፈጸመው የአየር ጥቃት በርካታ…