የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ Feven Bishaw Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ዛሬ ሾመ ፡፡ ምክር ቤቱ ሹመቱን ያፀደቀው ዛሬ ባካሄደው 6ኛ የምርጫ ጊዜ 3ኛ የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ነው። በምክር ቤቱ የተሾሙት…
ጤና የዓለም ጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣን በሽታ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት መሆኑን አወጀ Meseret Awoke Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በተለያዩ አፍሪካ ሀገራት እየተስፋፋ ያለውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታን ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ሲል አውጇል፡፡ ቫይረሱ በኮንጎ እና በሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እየተስፋፋና ህጻናትና ጎልማሶች በበሽታው እየተያዙ መሆኑም ተሰምቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል ተባለ Shambel Mihret Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ምቹ ሁኔታዎች እንደተፈጠሩ በአለም የምግብና እርሻ ድርጅት (FAO) ዋና ኢኮኖሚስት ማክሲሞ ቶሬሮ (ዶ/ር) ገለጹ። ማክሲሞ ቶሬሮ (ዶ/ር) የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ የምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Mikias Ayele Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 3ኛ የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ባንቻየሁ ድንገታ÷የምክር ቤቱ አባላት ለመልካም አስተዳደር፣ ልማት፣ ፍትህ መረጋገጥ ኃላፊነታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ታሽገው የነበሩ 22 ሺህ 717 ድርጅቶች የውል ስምምነት ፈጽመው ወደ አገልግሎት ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Aug 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሽገው የነበሩ 22 ሺህ 717 ድርጅቶች የውል ስምምነት እየፈጸሙ ዳግም ወደ አገልግሎት መመለሳቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሌላ በኩል በዛሬው ዕለት ያላግባብ ዋጋ የጨመሩ 4 ሺህ 408 ተቋማት መታሸጋቸውን፤ የአንድ ተቋም…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉና ምርት ያከማቹ 1 ሺህ 435 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ Amele Demsew Aug 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በህገ-ወጥ መንገድ ዋጋ በጨመሩ እና ምርትን ባከማቹ 1 ሺህ 435 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን በተመለከተ ለሸማቾች፣ ለንግድ ማህበረሰብ ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ ትርክትን ለማስረጽ የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ሚና የጎላ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጽንፍና ጽንፍ ያሉ የፍፁማዊ አንድነት እና የፍፁማዊ ልዩነት ትርክቶች ዋጋ እያስከፈሉ በመሆኑ ብሔራዊ ገዥ ትርክትን ለማስረጽ የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ሚና የጎላ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ተቋማት አደረጃጀት አስተባባሪና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ…
Uncategorized አቶ አሕመድ ሺዴ በጅቡቲ ኢነርጂ ሚኒስትር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Aug 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ በጅቡቲ ኢነርጂ ሚኒስትር ዮኒስ አሊ ገዲ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በጅቡቲ የሚገኘው ሆራይዘን ተርሚናል ለኢትዮጵያ ነዳጅ የመጫን አገልግሎትን በሚያጠናክረበት ጉዳይ ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ ’አዲስ ቱሞሮ’ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ ማስጀመሪያ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Aug 14, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=ugwFqplNGHQ
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልልና የድሬዳዋ አስተዳደር አጀንዳዎችን የሚያደራጁ ወኪሎች መረጡ Shambel Mihret Aug 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል እና የድሬዳዋ አስተዳደር የምክክር ባለድርሻ አካላት አጀንዳዎችን የሚያደራጁ ወኪሎችን መርጠዋል፡፡ በሐረሪ ክልል እና በድሬዳዋ አስተዳደር የምክክር መድረክ እየተሳተፉ የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍል ተወካዮች ከወከሉት ማህበረሰብ ይዘውት…