Fana: At a Speed of Life!

ለሽግግር ፍትሕ መገናኛ ብዙሃን ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽግግር ፍትሕ የተሟላ ትግበራና ፍትህን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት መገናኛ ብዙሃን የላቀ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ። በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲና በማስተግበሪያ ፍኖተ ካርታ ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን አመራሮችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ…

በሀገራዊ ምክክር ሂደት ከወጣቶች ምን ይጠበቃል?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክር ሂደት ከወጣቶች በርካታ ጉዳዮች እንደሚጠበቁ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስገንዝቧል፡፡ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮች ከወጣቶች እንደሚጠበቁ የኮሚሽኑ መረጃ አመላክቷል፡፡ የተለያዩ መዋቅሮችን በመጠቀም በከፍተኛ…

በተለያዩ ክልሎች የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ፖክ ካዊች በ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ጥራትና ፍትሐዊነት እንዲረጋገጥ ቢሮው ከባለድርሻ አካላት…

የኢራን ፕሬዚዳንት ወደ አሜሪካ ሊያመሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራኑ ፕሬዚዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) 79ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ወደ አሜሪካ እንደሚያቀኑ ተነግሯል። ፕሬዚዳንቱ በጠቅላላ ጉባኤው ላይ ለመታደም በመጪው እሁድ በአሜሪካ ኒውዮርክ እንደሚገኙ…

በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ሰላማዊ መንገድን መርጠው በጽናት የታገሉ ናቸው – ኢሶዴፓ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ሰላማዊ መንገድን መርጠው በጽናት የታገሉ ናቸው ሲል ፓርቲያቸው የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ገለጸ። የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት ራሔል ባፌ (ዶ/ር) ለፋና…

የ2024/25 የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ዛሬ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 36 የአውሮፓ ክለቦችን የሚያሳትፈው አዲሱ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ዛሬ ሲጀመር ኤሲ ሚላን በሜዳው ሳንሲሮ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ በብዙዎች ያልተወደደው የሻምፒየንስ ሊጉ አዲሱ የውድድር ቅርፅ በአውሮፓ እግር ኳስ…

የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ማስረጃን መሰረት ያደረገ ፖሊሲ መቅረፅና ውሳኔ መስጠት የሚያስችል የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ይፋ ሆነ፡፡ የዓለም የቱሪዝም ቀንን በማስመልከት ከኢጋድ እና ከተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር የተዘጋጀው…

በበይነ-መረብ የሚፈጸሙ ማጭበርበሮችና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በይነ-መረብ (ኢንተርኔት) የዕለት ተዕለት የህይወት ዘይቤን ከቀየሩት የዓለም ክስተቶች መካከል አንዱ ሆኗል፡፡ በዚህም በኦንላይን ግብይቶች ይፈጸማሉ፤ የገንዘብ ልውውጦች እንዲሁም የተለያዩ ጉዳዮችን ለመፈጸም በአካል መገኝት ሳያስፈልግ…

በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) የሰላማዊ ፖለቲካ ትግል ምልክት ነበሩ – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በኢትዮዽያ ገንቢ የፖለቲካ ባህል ለመፍጠር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ የሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ምልክት ነበሩ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በአደረባቸው ህመም ምክንያት…

በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በአደረባቸው ህመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ የፕሮፌሰር በየነን ሕልፈተ-ሕወት ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡ በአስተላለፉት የሐዘን…