የሀገር ውስጥ ዜና ከ550 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት ለማፀደቅ ለምክር ቤቱ ሊቀርብ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2017 በጀት ዓመት ከ550 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለማፀደቅ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታው ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራውን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአቅመ ደካማ ወገኖች የሚከናወነው የቤት ግንባታ በፍጥነት እየተከወነ መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዋሬ አካባቢ ለአቅመ ደካማ ወገኖች እየተከናወነ ያለው የቤት ግንባታ በታሰበው መሠረት እየሄደ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በየዓመቱ ለአረጋውያን እና በኢኮኖሚ ዝቅተኛ ለሆኑ ወገኖች የሚደረገው የቤት እድሳት እና ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማነ በርኸ አፍሪካና ሪል ስቴት ለጎፋ ገዜ ወረዳ ተጎጂዎች የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማነ በርኸ አፍሪካና ሪል ስቴት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። ጉዳቱን ተከትሎም የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች መንግሥታዊ እና…
ስፓርት ኢትዮጵያ በየትኛቹ ኦሊምፒኮች ተሳተፈች? ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ ለ15ኛ ጊዜ በኦሊምፒክ እየተሳተፈች የምትገኘው ኢትዮጵያ በታሪኳ በኦሊምፒክ መሳተፍ የጀመረችው ኦሊምፒክ ከተጀመረ ከ60 ዓመታት በኋላ አውስትራሊያ ባስተናገደችው 16ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ ነው፡፡ በግሪክ አስተናጋጅነት በፈረንጆቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ከቻይና የገጠር ልማት ፋውንዴሽን ጋር በትብብር ለመስራት ተፈራረመ Melaku Gedif Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከቻይና የገጠር ልማት ፋውንዴሽን ጋር በተለያዩ መስኮች በትብብር መስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ በ2ኛው ምዕራፍ የትብብር ማዕቀፍ በ7 ዋና ዋና የልማት መስኮች ለችግር ተጋላጭ የሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሰብል ምርት ብክነትን ማስወገድ ይገባል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Mikias Ayele Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሰብል ምርት ብክነትን ማስወገድ ይገባል ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የተመጣጠነ የአመጋገብ ስርዓት ያለው ማህበረሰብ ጤናን ከመጠበቅ ባለፈ በተሰማሩበት የስራ መስክ ሁሉ በተሻለ መልኩ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሊንከን ኢራንና ሂዝቦላህ በእስራኤል ላይ ጥቃት ሊሰነዝሩ እንደሚችሉ ተናገሩ Tamrat Bishaw Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ኢራንና ሂዝቦላህ በሚቀጥሉት 24 እና 48 ሰዓታት ውስጥ በእስራኤል ላይ ጥቃት ሊሰነዝሩ ይችላሉ ሲሉ አስጠንቅቀዋል። በመካከለኛው ምስራቅ ቀጣናዊ ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል በሚል ከፍተኛ ስጋት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዘመናዊ የብረት ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑን ገለጸ Meseret Awoke Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዘመናዊ የብረት ፋብሪካ እንደሚገነባ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አስታወቀ። የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ፥ ኢትዮጵያ ጥቃቅን ብሎን ሳይቀር ከውጭ እያስገባች እንደምትገኝ ጠቅሰው፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው Feven Bishaw Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 3ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር የአስፈፃሚና ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የ2016 ዓ.ም የአፈፃፀም ሪፖርትን እያቀረቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገ-ወጥነትን መቆጣጠር የፖለቲካ መሪዎች ተቀዳሚ ተልዕኮ ሊሆን እንደሚገባ ተመላከተ Melaku Gedif Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየደረጃው የሚገኙ የአማራ ክልል ከተማ ልማት ዘርፍ ተቋማት ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት በማክሮ ኢኮኖሚ የትኩረት ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው። በምክክር መድረኩ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)፣ በምክትል ርዕሰ…