የሀገር ውስጥ ዜና ለክትመት እንቅፋት የሆነውን ኢ-መደበኛ አሰፋፈር ማስተካከል እንደሚገባ ተመላከተ Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የክትመት ምጣኔን ለማሳለጥ ኢ-መደበኛ አሰፋፈርን መልክ ማስያዝ እንደሚገባ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ሄለን ደበበ እንደገለጹት÷ የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ኢትዮጵያ በኮሪደር ልማት ያሳካችውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኮንጎ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ አሜሪካውያንን ጨምሮ 37 ግለሰቦች የሞት ቅጣት ተፈረደባቸው Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ ወታደራዊ ፍ/ቤት በመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የተከሰሱ 3 አሜሪካውያን ዜጎችን ጨምሮ 37 ግለሰቦች በሞት እንዲቀጡ ወሰነ፡፡ በሞት እንዲቀጡ ከተወሰነባቸው 37 ግለሰቦች መካከል አብዘኞቹ የኮንጎ ዜጎች ሲሆን÷3…
የሀገር ውስጥ ዜና ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የተለያዩ ሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሥልጠና እየተሰጠ ነው Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የተለያዩ ሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረና የአመራር አቅምን በሚገነቡ ወቅታዊ ጉዳየች ዙሪያ ስልጠና መሰጠት ጀምሯል፡፡ ስልጠናውን የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
Uncategorized ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን በወቅቱ ለመቀበል ዝግጅት ማጠናቀቃቸው ተገለጸ Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለ2017 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን በወቅቱ ተቀብለው ለማስተማር አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈፃሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ÷ በ2017…
የሀገር ውስጥ ዜና ሼህ አላሙዲን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሰራተኞች ላስመዘገቡት ውጤት አመሰገኑ Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተሻለ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሰራተኞችና አመራሮች እውቅና ሰጥቷል ። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ ሰይድ መሃመድ÷ድርጅቱ በ2016 በጀት ዓመት የዕቅዱን 90 በመቶ ማሳካቱን ተናግረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ቻይና አምራች ኢንዱስትሪዎች ልምድ የሚለዋወጡበት መድረክ እዲዘጋጅ ስምምነት ላይ ተደረሰ Mikias Ayele Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ እና ቻይና የተወጣጡና አቅም ያላቸው የአምራች ኢንዱስትሪ ማኅበረሰቦች ልምድ የሚለዋወጡበት መድረክ ለማዘጋጀት ስምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ በኢትዮጵያ እና ቻይና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴሮች መካከል የሀገራቱን ንግድና ኢንቨስትመንት ለማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በ2017 ከ10 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሆናሉ ተባለ Mikias Ayele Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 የትምህርት ዘመን 10 ነጥብ 1 ሚሊየን ተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ግርማ ባይሳ ገለጹ፡፡ የተማሪዎች የምገባ መርሐ-ግብር የትምህርት ተሳትፎና የውጤታማነት…
ስፓርት ፕሪሚየር ሊጉ ከዓለም አቀፍ ጨዋታዎች በኋላ ዛሬ ይመለሳል Mikias Ayele Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከዓለም አቀፍ ጨዋታዎች በኋላ ዛሬ በሚደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ይመለሳል፡፡ በዚሁ መሠረት በአራተኛ ሣምንት መክፈቻ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ ከሳውዝሃምፕተን 8 ሠዓት ከ30 ላይ በሴንት ሜሪ ስታዲየም ይገናኛሉ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 499ኛው የነብዩ መሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል ነገ እሁድ ይከበራል ዮሐንስ ደርበው Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 499ኛው የነብዩ መሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል ነገ እሁድ እንደሚከበር የመውሊድ በዓል አከባበር ዐቢይ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የኮሚቴው ሰብሳቢ ሼክ አብድልሀሚድ አሕመድ በሰጡት መግለጫ÷ በዓሉ “የሰላሙ ነብይ” በሚል መሪ ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋሙ በበጀት ዓመቱ 5 ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2017 በጀት ዓመት የኃይል ማስተላለፊያ እና ማከፋፈያ ጣቢያዎችን ጨምሮ አምስት ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ እንዳሉት÷ የአላማጣ - ኮምቦልቻ…