ስፓርት በ5 ሺህ ወንዶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት ተከታትለው ገቡ Melaku Gedif Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም ብራሰልስ በተካሄደ የ2024 ዳያመንድ ሊግ 5 ሺህ ወንዶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት ያለውን ደረጃ በመያዝ ተከታትለው ገቡ። በውድድሩ አትሌት በሪሁ አረጋዊ 12:43.66 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን ቀዳሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም፤ በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመልክቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሻይ ቅጠል ማሳ ሽፋንን ከአምስት ዓመታት በኋላ 500 ሺህ ሄክታር ለማድረስ እየሰራን ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Melaku Gedif Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሻይ ቅጠል ማሳ ሽፋንን ከአምስት ዓመታት በኋላ 500 ሺህ ሄክታር ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የሻይ ቅጠል ኢኒሼቲቭን በተመለከተ ባወጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዲጂታል መታወቂያ ደህንነቱ የተጠበቀ መንግስታዊ አገልግሎት ለመዘርጋት እንደሚያስችል ተገለጸ Melaku Gedif Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲጂታል መታወቂያ አካታችና ደህንነቱ የተጠበቀ መንግስታዊ አገልግሎት ለመዘርጋት ትልቅ ሚና እንደሚጫወት የዘርፉ ባለሙያዎች ገለጹ። የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም "የመታወቅ መብት" በሚል መሪ ሃሳብ መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም የሚከበረውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የይዞታ ካርታ እናሰጣለን በማለት ከ29 ሚሊየን ብር በላይ ከግለሰቦች ወስደዋል የተባሉት በሙስና ወንጀል ተከሰሱ Mikias Ayele Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የይዞታ ካርታ እናሰጣለን ብለው በማታለል ከ29 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ከግለሰቦች ወስደዋል የተባሉት በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በልደታ ክ/ከ የመሰረተ ልማትና ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተመድ ዋና ፀሃፊ ልዩ መልዕከተኛ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሃፊ የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕከተኛ ሃና ቴቴህ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ሁለቱ ወገኖች በቀጣናው የሰላም እና ፀጥታ ጉዳይ እና የጋራ ተጠቃሚነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌና በአፋር ክልሎች መካከል ተከስቶ የነበረው ግጭት እንዲቆም መደረጉ ተገለጸ Mikias Ayele Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌና በአፋር ክልሎች መካከል ተከስቶ የነበረው ግጭት እንዲቆም መደረጉን ችግሩን ለመፍታት የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ብሔራዊ ኮሚቴው ባደረገው ግምገማ የመጀመሪያው ምዕራፍ አፈጻፀም ውጤታማ በመሆኑ ወደሁለተኛው የትግበራ ምዕራፍ …
ስፓርት የክሪስቲያኖ ሮናልዶ የማህበራዊ ሚዲያ ተከታዮች ቁጥር 1 ቢሊየን ደረሰ Mikias Ayele Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእግር ኳስ ኮከቡ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ የማህበራዊ ሚዲያ ተከታዮች ቁጥር 1 በሊየን መድረሱ ተገለፀ፡፡ ሮናልዶ 1 ቢሊዮን ተከታይ ያገኘው በሚጠቀማቸው የተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ሲሆን በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች ከፍተኛ ተከታይ ያለው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል በህገ-ወጥ ሰነድ ዝግጅት፣ በገንዘብና አደንዛዥ ዕጽ ዝውውር የተጠረጠሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የተለያዩ ህገ-ወጥ ሰነዶችን በማዘጋጀት፣ በገንዘብና አደንዛዥ ዕጽ ዝውውር የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ በሰጡት መግለጫ፤ የክልሉ ሰላማዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቀናጀ የማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሥርዓት ለመዘርጋት ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ድረ ገጽ ላይ መሰረቱን ያደረገ የተቀናጀ ብሔራዊ የማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሥርዓት ለመዘርጋት ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ስምምነቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ከግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደርና…