ሰላሙን በማጽናት የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ ይሰራል – ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኘውን ሰላም በማጽናት የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ ይሰራል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕስ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሯ የ2017 ዓ/ም አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ለክልሉና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ…