Fana: At a Speed of Life!

ሀገራዊ ጥበቦቻችን ተጠቅመን ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና ከፍታ እናሻግራት – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ እውቀቶቻችንን እና ጥበቦቻችን ተጠቅመን ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና ከፍታ እናሻግራት ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስገነዘቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት…

ብርሃን የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት የተገነባው ብርሃን የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡ ትምህርት ቤቱ በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤትና በድጋፍ አድራጊዎች ትብብር ተገንብቶ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መረከቡ ይታወሳል።…

አዲሱ ዓመት አዳዲስ ውጤቶችን እውን ለማድረግ የምንተጋበት ነው- አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ዓመት ፀጋዎቻችንን አስተባብረን በማንቀሳቀስ አዳዲስ ውጤቶችን እውን ለማድረግ የምንተጋበት ዓመት ነው ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ…

ሠላም በማጽናት የህብረተሰቡን መሠረታዊ ጥያቄዎች ለመመለስ በሙሉ አቅም ይሰራል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ሠላምን በማጽናት የህብረተሰቡን መሠረታዊ ጥያቄዎች ለመመለስ በሙሉ አቅም እንደሚሠራ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። ርዕሰ መሥተዳድሩ ለ2017 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት…

የሰላም፣ የመቻቻልና የብልፅግና ተምሳሌት የሆነ ክልል ለመንባት እንረባረባለን – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም፣ የመቻቻልና የብልፅግና ተምሳሌት የሆነ ክልል ለመንባት እንረባረባለን ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ለአዲስ ዓመት ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት፤…

አየር ኃይል በተጠናቀቀው ዓመት ስኬታማ ሥራ ማከናወኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በርካታ ተግባራትን በስኬት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ የአየር ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ አየር ኃይል የድል ዓመት ነበር ብለዋል፡፡…

የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለ2017 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷በአዲሱ ዓመት አብሮነታችንን ሊነጥሉን የሚከጅሉ አስተሳሰቦችን በማስወገድ በአመክንዮና በሰከነ አስተሳሰብ በመመራት…

2017 ዓ.ም የምንለውጠው ዓመት እንዲሆን እመኛለሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 2017 ዓ.ም የሚለውጠን ሳይሆን የምንለውጠው ዓመት እንዲሆን ነው ምኞቴ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷…

ከ1 ቶን በላይ የሚጭኑ ተሽከርካሪዎች ከመስከረም 2 ጀምሮ በስራ መግቢያና መውጫ መንቀሳቀስ እንደማይችሉ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ቶን በላይ የሚጭኑ ተሽከርካሪዎች ከመስከረም 2 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በስራ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት መንቀሳቀስ እንደማይችሉ የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በመዲናዋ በስራ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት ላይ…

በቀጣዮቹ 10 ቀናት ዝናብ ሰጪ ገጽታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ቀጣይነት ይኖራቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አስር ቀናት ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎችላይ ቀጣይነት እንደሚኖራቸው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በመደበኛ ሁኔታ በአሥሩ ቀናት የክረምት ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ከሰሜንና ከሰሜን…