የሀገር ውስጥ ዜና ጤናማ ያልሆነ የንግድ እንቅስቃሴ በወንጀል እንደሚያስጠይቅ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድ ሥርዓቱ ውስጥ ጤናማ ያልሆኑ እንቅስቃሴዎች በአሥተዳደርና በወንጀል የሚያስጠይቁ የሕግ ጥሰቶች መሆናቸው ተገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ትናንት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ባደረጉት ውይይት የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡን በቁንጽል…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ በህንድ 5ኛ የበረራ መዳረሻ ጨመረ Tamrat Bishaw Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በህንድ 5ኛ የበረራ መዳረሻ መጨመሩን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የህንድ የሲቪል አቪዬሽን ሚኒስቴር በፈረንጆቹ ሐምሌ 30 ቀን 2024 ወደ ህንድ ሃይደራባድ ሶስት በረራዎችን ለመጨመር የጋራ መግባቢያ ሰነድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጎፋ ዞን 4 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል 4 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የዓይትና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በተለያዩ ርቀቶች የምትሳተፍበት የማጣሪያ ውድድሮች ዛሬ ይደረጋሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ ርቀቶች የሚሳተፉባቸው የማጣሪያ ውድድሮች ዛሬ ይደረጋሉ። በዚሁ መሠረት ቀን 6 ሠዓት ከ5 ላይ በ1 ሺህ 500 ሜትር ወንዶች ማጣሪያ አትሌት ሳሙኤል ተፈራ፣ ኤርሚያስ ግርማ እና አብዲሳ ፈይሳ ብርቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የባለድርሻ አካላት የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የባለድርሻ አካላት የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ እየተካሄደ ነው። የባለድርሻ አካላቱ የፖለቲካ ፓርቲ፣ ሶስቱ የመንግስት አካላት፣ ማህበራትና ተቋማት፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎችና ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተመረጡ 60 ተወካዮች…
ስፓርት ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ፍጻሜ ዛሬ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ፍጻሜ ዛሬ ይካሄዳል፡፡ የ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ፍጻሜ ከምሽቱ 4 ሠዓት ከ 20 ላይ እንደሚካሄድ የወጣው መርሐ-ግብር ያመላክታል፡፡ የማሸነፍ ቅድመ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የክረምት ነጻ የጤና ምርመራ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል 40 ሺህ ወገኖችን ተደራሽ ለማድረግ ያለመ የክረምት ነጻ የበጎ ፈቃድ የጤና ምርመራ ተጀምሯል፡፡ የክረምት ነጻ የበጎ ፈቃድ የጤና ምርመራና ሕክምናው ከ40 ሺህ ለሚልቁ ዜጎች አገልግሎቱን ለመስጠት ያለመ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በእሳት አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ ሁለት ሰዎች ተጎዱ ዮሐንስ ደርበው Aug 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ አካባቢ በተነሳ የእሳት አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ በሁለት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ፡፡ አደጋው የተከሰተው በመኪና ዕቃ መለዋወጫ ሱቅ ውስጥ መሆኑን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ አዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች የተጣለባቸውን ኃላፊነት በትጋት እንዲወጡ አሳሰቡ Shambel Mihret Aug 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች የተጣለባቸውን ኃላፊነት በትጋት እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡ በቅርቡ የተሾሙት 24ቱ አዲስ አምባሳደሮች ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ፊት ቀርበው ፥ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ እና…
የዜና ቪዲዮዎች በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ፖሊሲ ላይ የተሰጠ ማብራሪያ- ክፍል 2 Amare Asrat Aug 1, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=LEDL66MmE-Q