የሀገር ውስጥ ዜና እስከ ጥቅምት አጋማሽ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ አጠናቅቃለሁ – ኮሚሽኑ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር፣ ሶማሌ፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች እና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደቱን እስከ ጥቅምት አጋማሽ ለማጠናቀቅ ማቀዱን ኮሚሽኑ አስታወቀ፡፡ እየተሠሩ ያሉ እና በቀጣይ የታቀዱ ተግባራትን በተመለከተ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ 10 ቀናት ከመደበኛ በላይ ዝናብ ስለሚኖር ጥንቃቄ እንዲደረግ ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ Feven Bishaw Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን ስለሚኖር የጎርፍ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ላይ ጥንቃቄ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ በመደበኛ ሁኔታ በቀጣዮቹ 10 ቀናት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና በቤልት ኤንድ ሮድ መርሐ-ግብር የሚተገበሩ ፕሮግራሞችን አስተዋወቀች ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በቤልት ኤንድ ሮድ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያን ጨምሮ በሌሎች አፍሪካ ሀገራት የሚተገበሩ ፕሮግራሞችን ይፋ አድርጋለች፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ በሰጠው መግለጫ÷ ከነገ በስቲያ በሚጀመረው የቻይና-አፍሪካ ጉባዔ ላይ ዲጂታል ኢኮኖሚ፣ የአረንጓዴ ልማት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የ2017 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ መጀመሩን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ቶላ በሪሶ (ዶ/ር) የምዝገባ መርሐ-ግብሩን በኢሉአባቦር ዞን በቾ ወረዳና መቱ ከተማ ያስጀመሩ ሲሆን÷ ምዝገባው እስከ ጳጉሜን 5 ቀን…
የዜና ቪዲዮዎች ‹‹የኮሪደር ልማት ዕሳቤ ዜጎችን ለመጪው ዘመን የከተሜነት ኑሮ ማዘጋጀት ዘመንንም ለህዝብ ማዘጋጀት ነው›› – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ… Amare Asrat Sep 2, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=OZGg-RWOExI
ዓለምአቀፋዊ ዜና አፍሪካና ቻይና በዓየር ንብረት ለውጥና ዘላቂ ልማት ላይ በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ ነን አሉ Meseret Awoke Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ እና ቻይና በዓየር ንብረት ለውጥና ዘላቂ ልማት ላይ በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ ታዳሽ ኃይል ላይ የሚታየውን ለውጥ ለማፋጠንና የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት አፍሪካ እና ቻይና የሻንጋይን ጥረት ተቀላቅለዋል ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ ዕዝ የሶማሌ ክልል የፀጥታ ሃይሎችን አቅም በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ማበርከቱ ተገለፀ Feven Bishaw Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ዕዝ የሶማሌ ክልል የፀጥታ ሃይሎችን አቅም በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደጉን የክልሉ የፀጥታ ሃይል አመራሮች ተናግረዋል፡፡ የሶማሌ ክልል የፀጥታ ቢሮ ሃላፊ ደይብ አህመድ÷ የመከላከያ ሠራዊት በተለይ ደግሞ የምስራቅ ዕዝ በክልሉ ሰላም እና ፀጥታ…
ስፓርት አትሌት ያየሽ ጌቴ ክብረወሰን በማሻሻል ጭምር አሸነፈች ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የፓራሊምፒክ ውድድሮች አትሌት ያየሽ ጌቴ በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የዓይነ ስውር (T-11) ፍጻሜ ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር አሸነፈች፡፡ አትሌቷ ቀደም ሲል 4 ደቂቃ ከ27 ሰከንድ ከ68 ማይክሮ ሰከንድ በራሷ ተይዞ…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች ጤና ጉባዔ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች ጤና ጉባዔ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው “ተደራሸነትና ጥራት፡ ምላሽ ሰጪ የጤና ስርዓት ለሁሉም የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በጉባዔው የጤና…
ፋና ስብስብ ለሩሲያ ሲሰልል ነበር የተባለ ዓሳ ነባሪ ሞቶ ተገኘ Meseret Awoke Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሩሲያ ሲሰልል ነበር የተባለ ዓሳ ነባሪ በኖርዌይ የባህር ዳርቻ ሞቶ መገኘቱ ተሰምቷል፡፡ ዓሳ ነባሪው ከኖርዌይ ቋንቋ "ህቫለ" ወይንም "ዓሳ ነባሪ" የሚለውን ወስዶ የሩሲያውን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ስም በማከል "ህቫልዲሚር" የሚል ቅጽል…