የዜና ቪዲዮዎች ነገን መዋጀት የሚችል አስተሳሰብ ያለው ትውልድ በመገንባት ለኢትዮጵያ ብልጽግና መሰረት የሚሆን ስራ እየተከናወነ ነው Amare Asrat Jul 23, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=HB5CIxRaIA0
Uncategorized የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ለብሔራዊ ጥቅማቸው መከበር የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መደገፍ አለባቸው ተባለ Meseret Awoke Jul 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ኢትዮጵያን ከመቃወም ይልቅ ለራሳቸው ብሔራዊ ጥቅም ሲሉ ኢትዮጵያን ቢደግፉ በብዙ ያተርፋሉ ሲል የቱርኩ የዜና ምንጭ ዴይሊ ሳባህ ገለጸ፡፡ የዜና ምንጩ ባስነበበው ጽሁፍ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ህዝብ ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚ መሆን ችሏል-አቶ ሙስጠፌ መሐመድ Tamrat Bishaw Jul 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ህዝብ ላለፉት ስድስት የለውጥ ዓመታት ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚ መሆን መቻሉን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ገለፁ። በሶማሌ ክልል መንግስት በተመደበ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው 2ኛ ዙር የጅግጅጋ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል የሥራ አፈጻጸምና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ግምገማ መካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የ2016 በጀት ዓመት የመንግሥትና የፓርቲ የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2017 ዕቅድ ውይይት መድረክ በአዳማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 17 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ2017 በጀት ዓመት 17 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ። የቀረበው በጀት ከክልል ገቢ የሚሰበሰብ፣ ከፌዴራል መንግስት ድጎማና ከሌሎች የገቢ ምንጮች የሚገኝ መሆኑን ተገልጿል። በዚህም መሠረት ለክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ ትናንት በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት በሰው ሕይወት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ፡፡ ፓርቲው ባወጣው የሐዘን መግለጫ÷ በአደጋው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የተፈናቀሉትን ለመደገፍ ሥራ መጀመሩ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በጎፋ ዞን ከተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተረፉና የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመደገፍ ኮሚቴ በማቋቋም ድጋፍ የማሰባሰብ ሥራ መጀመሩን የዞኑ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ጉዳት የደረሰባቸውና በሕይወት የተገኙ 10 ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኢትዮጵያ ጋር ያለኝ የልማት ትብብር ይቀጥላል- አየርላንድ ዮሐንስ ደርበው Jul 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አየርላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የልማት ትብብር ለማጠናከር እንዲሁም የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ለማሳደግ እንደምትሰራ የሀገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሚሼል ማርቲን አረጋገጡ፡፡ በቅርቡ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የመጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአሳቢ ወጣት ዜጎቿ ተስፋ አላት- ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Feven Bishaw Jul 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወደፊት በሚያልሙ አሳቢ ወጣት ዜጎቿ ተስፋ አላት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ ''አምስት ሚሊየን ኮደርስ'' መርሐ-ግብርን በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል፡፡ የመርሐ-ግብሩን መጀመር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ18 ሺህ በላይ የሽጉጥ ጥይቶችን ወደ አዲስ አበባ ሊያስገቡ ሲሉ የተያዙ በጽኑ እስራት ተቀጡ Feven Bishaw Jul 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን አማራ ክልል በማድረግ ከ18 ሺህ በላይ የቱርክ ሽጉጥ ጥይቶችን በተሽከርካሪ በመደበቅ ወደ አዲስ አበባ ሊያስገቡ ሲሉ በብሔራዊ መረጃ ደህንትና በፀጥታ አካላት ክትትል ተይዘዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች እስከ 10 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት…