የሀገር ውስጥ ዜና ለአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሠጠ Meseret Awoke Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የእውቅና መርሐ-ግብር ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ከተሞቻችንን ለወደፊቱ ለዜጎቻችን ክብር የሞላበት የኑሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲሱ ዓመት የኢትዮጵያ ጓዳዎች በበረከት እንዲሞሉ የተጀመረው ውጤታማ ጉዞ ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪው አዲስ አመት የኢትዮጵያ ጓዳዎች በበረከት የተትረፈረፉ ይሆኑ ዘንድ የጀመርነውን የውጤታማነት ጉዞ አጠናክረን እንቀጥል ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ቦረና ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን ሊበን ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሹፌርና ረዳቱን ጨምሮ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከአዶላ ዋዩ ወደ ነጌሌ ቦረና ተሳፋሪዎችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ዶልፊን ከሲኖትራክ ጋር ተጋጭቶ መከሰቱን የኦሮሚያ ፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፓኪስታን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አካል የሆነው የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ Meseret Awoke Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን ሁለተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የማስተዋወቅ አካል የሆነውን የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል፡፡ የጽዳት ዘመቻው ኢስላማባድ ዙሪያ በሚገኝ ማርጋላ ሂል ፓርክ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ወጣቶች፣ የማህበረሳብ አንቂዎች፣…
Uncategorized በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዘርፎች ለሚሰማሩ አልሚዎች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Melaku Gedif Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዘርፎች ለሚሰማሩ አልሚዎች አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ኤኤምጂ ሆልዲንግስ በሸገር ከተማ ገላን ክ/ከተማ ለሚያስገነባው የኢንዱስትሪ ፓርክ ከ7 የሕንድና ቻይና ኩባንያዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሩሲያ 22 ሰዎችን ያሳፈረች ሄሊኮፕተር ጠፋች Meseret Awoke Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኞች ቱሪስቶች የነበሩ 22 ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረችው ሄሊኮፕተር በሩቅ ምስራቅ ሩሲያ በምትገኘው ካምቻትካ ውስጥ መጥፋቷ ተሰምቷል። የካምቻትካ ገዥ ቭላድሚር ሶሎዶቭ በቴሌግራም ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ተንቀሳቃሽ ምስል፥ 22 ሰዎች ማለትም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሮቤ-ጋሰራ-ጊኒር የመንገድ ክፍል ከትራፊክ እንቅስቃሴ ለጥቂት ቀናት ዝግ ሆኖ ይቆያል Meseret Awoke Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሮቤ-ጋሰራ-ጊኒር የመንገድ ክፍል ከትራፊክ እንቅስቃሴ ለጥቂት ቀናት ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ አስተዳደሩ በባሌ ዞን በሮቤ-ጊኒር መስመር ከጋሰራ መገንጠያ ኪሎ ሜትር 30 ላይ የሚገኘው የደንበል ወንዝ የብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ178 ሚሊየን ብር የተገነባ የፐርፌክት ባይንዲንግ ማሽን ተመረቀ Meseret Awoke Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት በ178 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የፐርፌክት ባይንዲንግ ማሽን ተመርቋል፡፡ ማሽኑ የትምህርት መሳሪያዎችን በጥራት በብዛት ለማምረት ያግዛል የተባለ ሲሆን፤ ማሽኑ በ8 ሰዓት ውስጥ 50 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን ሁለት ወረዳዎች የመሬት መንሸራተት ስጋት ያለባቸውን ነዋሪዎች ወደ ሌላ ቦታ ማስፈር ተጀመረ Meseret Awoke Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሁለት ወረዳዎች የመሬት መንሸራተት አደጋ ስጋት ያለባቸው ነዋሪዎች ጉዳት እንዳይደርስባቸው ወደ ሌላ ቦታ የማስፈር ስራ መጀመሩን የዞኑ ቡሳ ጎኖፋ ጽህፈት ቤት ገለጸ። በዞኑ በአንዳንድ ወረዳዎች ከባለፈው ዓመት ጀምሮ የመሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ ሰላም በማስፈን ያሉንን የመልማት ዕድሎች ልንጠቀም ይገባል – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ Meseret Awoke Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላም በማስፈን ያሉንን የመልማት ዕድሎች ልንጠቀም ይገባል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ። በቅርቡ ወደ ኃላፊነት የመጡት ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሉዋክ ሮን…