የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ዕዝ በኤረር ኢባዳ እርሻ ፕሮጀክት የተሰሩ የልማት ስራዎች ተጎበኙ Shambel Mihret Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት ምስራቅ ዕዝ በኤረር ኢባዳ እርሻ ፕሮጀክት አማካኝነት የተሰሩ የልማት ስራዎች ተጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ የምስራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀነራል ፍቃዱ ፀጋዬ፣ ከፍተኛ መኮንኖችን ጨምሮ የምስራቅ ሐረርጌ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች…
ስፓርት አርሰናል ስተርሊንግን፤ ቼልሲ ደግሞ ሳንቾን አስፈረሙ Shambel Mihret Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ማጠቃለያ ላይ አርሰናል ራሂም ስተርሊንግን፤ ቼልሲ ደግሞ ጃዶን ሳንቾን አስፈርመዋል። አርሰናል የቸልሲውን ራሂም ስተርሊን በአንድ ዓመት የውሰት ውል ማስፈረሙ ተገልጿል። እንዲሁም በክረምቱ…
ስፓርት ዛሬ ፍጻሜውን በሚያገኘው የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን የሚጠበቁባቸው ሶስት ውድድሮች ይካሄዳሉ Shambel Mihret Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ ሊማ ሲካሄድ በነበረውና ዛሬ ምሽት ፍጻሜውን በሚያገኘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁባቸው ሶስት ውድድሮች ይካሄዳሉ። በዚህም በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የፍፃሜ ውድድር አትሌት ሳሮን በርሀ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ተመድ ለሰብዓዊ ቀውስ ድጋፍ 100 ሚሊየን ዶላር ለቀቀ Shambel Mihret Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ለሰብዓዊ ቀውስ ምላሽ ለመስጠት የሚደረገውን ጥረት የሚደግፍ 100 ሚሊየን ዶላር በጀት መልቀቁን አስታወቀ። በተመድ የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ፈንድ (ዩኤንሲኢአርኤፍ) በኩል የተለቀቀው በጀት የሰብዓዊ ቀውስን…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብርና ሚኒስቴር በአፋር ክልል የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰጠ Shambel Mihret Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ በመቀናጀት በአፋር ክልል ሚሌ ከተማ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰጡ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት የግብርና…
ቢዝነስ የአየር መንገዱን ገፅታ ሊያበላሽ የሚችል ተግባር በሚፈጽም ማንኛውም ሰራተኛ ላይ እርምጃ ይወሰዳል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Amare Asrat Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን መልካም ገፅታ ሊያበላሽ የሚችል ተግባር በሚፈጽሙ የማንኛውም ተቋም ሰራተኞች ላይ አስፈላጊው እርምጃ እንደሚወሰድ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ። ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢፋድ የኢትዮጵያ የገጠር ልማት ስራዎችን መደገፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ Melaku Gedif Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ (ኢፋድ) የኢትዮጵያ መንግስትን የገጠር ልማት ስራዎች መደገፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ከኢፋድ ተባባሪ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶናል ብራውን ጋር ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ 1 ነጥብ 84 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ዘር መሸፈኑን ገለጹ Feven Bishaw Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን በመኸር 1 ነጥብ 84 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ዘር መሸፈን መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷" የለውጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑ አካባቢዎች ላይ መደበኛና ከመደበኛ በታች ዝናብ እንደሚኖራቸው ተጠቆመ Feven Bishaw Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም የበጋ ወቅት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብና ደቡብ ምስራቅ አካባቢዎች ላይ መደበኛ እና ከመደበኛ በታች ዝናብ እንደሚኖራቸው የኢትዮጵያ ሚትዎሮሎጂ ኢንስቲቱዩት አመለከተ። ኢንስቲትዩቱ የ2016/17 የክረምት ወቅት…