Fana: At a Speed of Life!

ፓርኩ ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ መተካት ላይ በትኩረት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የወጪ ንግድን ለማሳደግ እና ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ለመተካት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የሲዳማ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እና ሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በጋራ…

የአግሮፕሮሰሲንግ “የዘርፍ ክህሎት ካውንስል” ተቋቁሞ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአግሮፕሮሰሲንግ ዘርፍ ሙያዎች ላይ የሚሰራ “የዘርፍ ክህሎት ካውንስል” ተቋቁሞ በይፋ ሥራ ጀምሯል። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር)÷ ካውንሱሉ በክህሎት ልማት ሥራዎች በተለይም በአግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ የሚታየውን የገበያ…

የፐርፐዝ ብላክ ኢ ቲ ኤች ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፐርፐዝ ብላክ ኢ ቲ ኤች ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች ስልጣንን አለአግባብ በመገልገል እና ከባድ አታላይነት የሙስና ወንጀሎች ተጠርጥረው ዛሬ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ በማኅበሩ ተጭበርብረናል ያሉ ባለአክሲዮኖች ለፖሊስ ባቀረቡት…

ኢትዮጵያና ጋቦን በድንበር ተሻጋሪ ወንጀል መከላከል ላይ በትብብር ለመስራት መከሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከጋቦን የብሔራዊ ደህንነት ም/ቤት ዋና ጸሐፊ እና የአፍሪካ የመረጃና ደህንነት ኮሚቴ ሊቀመንበር ብ/ጄ ኢቲየን ማዳማ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ኢትዮጵያና ጋቦን በድንበር ተሻጋሪ…

ግብርና ሚኒስቴር የሰብል ላይ ተባይና ግሪሳ ወፍን መቆጣጠር የሚያስችል አቅም መፈጠሩን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በሰብል ላይ ጉዳት የሚያስከትሉ ተባዮችን እና የግሪሳ ወፍን ለመቆጣጠር የሚያስችል አቅም መፈጠሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የእጽዋት ጥበቃ መሪ ሥራ አስፈጻሚ በላይነህ ንጉሴ፤ 2016/17 የምርት ዘመን የተዘራው ሰብል…

እስራኤል የሃማስን መሪ መግደሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ወታደሮች በዌስት ባንክ እያካሄዱ ባሉት ሦስተኛ ቀን ዘመቻ በጄኒን ከተማ የሃማስን መሪ እና ሌሎች ሁለት ታጣቂዎችን መደምሰሳቸው ተገልጿል። የእስራኤል የፀጥታ ኃይል ባወጣው መግለጫ÷ ዊሳም ካዝም የተባለው የሃማስ መሪ በተሸከርካሪ ውስጥ…

ዩክሬን ከምዕራባውያን ያገኘችው ኤፍ-16 ተዋጊ ጄት ለሩሲያ ጥቃት ምላሽ ሲሰጥ መከስከሱን አመነች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን ከምዕራባውያን በድጋፍ ካገኘቻቸው ኤፍ-16 ተዋጊ ጄቶች መካከል አንዱ ለሩሲያ ጥቃት ምላሽ በሚሰጥበት ወቅት መከስከሱን አስታውቃለች፡፡ ዩክሬን በቅርቡ የመጀመሪያዎቹን አሜሪካ ሰራሽ ኤፍ-16 ተዋጊ ጄቶች ከምዕራባውያን በድጋፍ ማግኘቷ…

ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል ነፃ የምርመራ አገልግሎት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል "ጳጉሜን ለጤና" በሚል መርሐ ግብሩ ከጳጉሜን 1 እስከ 5 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆይ ነፃ የምርመራ አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታውቋል፡፡ ነጻ የህክምና አገልግሎቱ ሲቲ ስካን፣ አልትራሳውንድ፣ ራጅ፣ ኢንዶስኮፒና በማዕከሉ የሚሰጡ…

በሲዳማ ክልል አጀንዳዎችን ወደ ባለ ድርሻ አካላት የሚወስዱ 60 ወኪሎች ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ተሳታፊ የማኅበረሰብ ተወካዮች አጀንዳዎቻቸውን በአደራ መልክ ወደ ባለ ድርሻ አካላት የሚያደርሱ 60 ወኪሎች ተመረጡ። በክልሉ ከ45 ወረዳዎች የተወጣጡ 920 የማኅበረሰብ ክፍሎች ተወካዮች ከየአካባቢዎቻችው…

ሚሌ የቁም እንስሳት ማቆያ ማዕከል ወደ መደበኛ ሥራ ገባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውና በአፋር ክልል ሚሌ ከተማ የሚገኘው የቁም እንስሳት ማቆያ ማዕከል (ኳራንቲይን) ወደ መደበኛ ሥራ ገባ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ እና የግብርና…