የሀገር ውስጥ ዜና በቢሾፍቱ ከተማ ከ4 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነቡ 175 ፕሮጀክቶች ተመረቁ ዮሐንስ ደርበው Jul 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ ከ4 ቢሊየን ብር በሚል ወጪ የተገነቡ ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ 175 ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡ ፕሮጀክቶቹን የመረቁት በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ እና የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 3 ዓመታት በሲዳማ ክልል 22 የመስኖ ልማት አውታሮች ተገነቡ ዮሐንስ ደርበው Jul 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ባለፉት ሦስት ዓመታት የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያግዙ 22 የመስኖ ልማት አውታሮች ተገንብተዋል ተባለ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በተለይም በቆላማ አካባቢዎች ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሐዱ ባንክ አመራርና ሰራተኞች በእንጦጦ ተራራ ችግኝ ተከሉ Meseret Awoke Jul 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሐዱ ባንክ አመራርና ሰራተኞች በእንጦጦ ተራራ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ አሐዱ ባንክ በይፋ ሥራ የጀመረበትን ሁለተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ማህበራዊ ተሳትፎ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑ ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የጨፌ ኦሮሚያ አባላት የችግኝ ተከላ አካሄዱ ዮሐንስ ደርበው Jul 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ አባላት በአዳማ ከተማ የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር አከናውነዋል። በመርሐ ግብሩ ላይ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሰዓዳ አብዱራህማንን ጨምሮ የጨፌው አባላት ተሳትፈዋል። አፈጉባዔ ሰዓዳ የኦሮሞ ህዝብ ለእፅዋትና ደን ትልቅ ቦታና ጥብቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐይማኖት አባቶች በመዲናዋ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ ዮሐንስ ደርበው Jul 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ያዘጋጀው የአረንጓዴ ዐሻራ አካል የሆነ የ2016 ዓ.ም የክረምት ወራት ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ተጀምሯል። በመርሐ-ግብሩ ላይም የሐይማኖት አባቶች ተሳትፈዋል። ጉባዔው ያቀረበውን የአረንጓዴ ዐሻራ ጥሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ 10 ቀናት የአየር ሁኔታው ለግብርና ሥራ ምቹ ነው- ኢንስቲትዩቱ ዮሐንስ ደርበው Jul 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት የመኸር አምራችና የክረምት ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚኖረው የተስፋፋ የእርጥበት ሁኔታ ለግብርና ሥራ ተስማሚ መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የመኸር የእርሻ ሥራ ዘግይተው ለሚጀምሩ አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል በቀውስ ውስጥ ያሳለፈ ቢሆንም በበጀት ዓመቱ ውጤታማ አፈፃፀም ማስመዝገቡ ተገለጸ Tamrat Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል በቀውስ ውስጥ ያሳለፈ ቢሆንም በ2016 በጀት ዓመት ውጤታማ አፈፃፀም ማስመዝገቡ ተገልጿል፡፡ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ የ2016 በጀት ዓመት የሰላም፣ የልማትና መልካም አስተዳደር ሥራዎች ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሂደዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሽዴ በጎንደር ከተማ የፋሲል-አብያተ መንግስት የጥገና ስራን ጎበኙ Tamrat Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በጎንደር ከተማ የፋሲል-አብያተ መንግስት የጥገና ስራ ያለበትን ሁኔታ ጎበኙ። በጉብኝቱ የከተማው ከንቲባ ባዩህ አቡሀይን ጨምሮ የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች፣ ከከተማው የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌና የሀይማኖት…
ቴክ ማይክሮሶፍት የአይቲ መቆራረጥ ችግሩን ፈትቻለሁ ቢልም ኩባንያዎች አሁንም እየተቸገሩ እንደሆነ ገለጹ Tamrat Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (አይቲ) ላይ ያጋጠመውን እክል ፈትቻለሁ ቢልም የተለያዩ ኩባንያዎች ግን አሁንም እየተቸገሩ መሆናቸውን ገልጸዋል።የችግሩ ምንጭ እንደሆነ የተነገረለት ክራውድስትራይክ የተሰኘው የሳይበር ደህንነት ኩባንያ ኃላፊ ጆርጅ…
የዜና ቪዲዮዎች የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተናን በተመለከተ ከትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ Amare Asrat Jul 19, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=cf13QHxKNQw