የሀገር ውስጥ ዜና የከምባታ ብሔር ዘመን መለወጫ “የማሳላ” በዓል በመከበር ላይ ይገኛል Tamrat Bishaw Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከምባታ ብሔር የዘመን መለወጫ የማሳላ በዓል በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ በመከበር ላይ ይገኛል። በዓሉ ትናንት የጀመረ ሲሆን በዛሬው እለትም በርካታ ታዳሚ በተገኘበት በከምባታ ሁለገብ ስቴዲየም በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ እና ኦቻ የኢትዮጵያን የሰላም ግንባታ ሂደት መደገፋቸውን እንደሚቀጥሉ አስታወቁ Feven Bishaw Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የተባበሩት መንግስታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት(ዩኒሴፍ) እና የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባባሪያ ጽህፈት ቤት(ኦቻ) የኢትዮጵያን የሰላም ግንባታ ሂደት ቀጣይነት ባለው መልኩ ለመደገፍ ፍላጎት እንዳላቸው አስታውቀዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩ ኤን ዲፒ ኢትዮጵያን ለመደገፍ ያለውን ቁርጠኝነት ገለጸ Tamrat Bishaw Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩ ኤን ዲ ፒ) በኢትዮጵያ ያለውን የሰላም ግንባታ ሂደት ለመደገፍ ቁርጠኛ ነው ሲሉ የድርጅቱ ሀላፊ አቺም ሽታይነር ተናገሩ። በኒውዮርክ ከ78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የጸጥታው ምክር ቤት ግጭቶችን ለመከላከልና ሰላም ለማረጋገጥ ስር-ነቀል ማሻሻያ እንዲያደርግ ተጠየቀ Amare Asrat Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ግጭቶችን አስቀድሞ ለመከላከልና የዓለምን ሰላም ለማረጋገጥ የሚያስችል ስር-ነቀል ማሻሻያ እንዲያደርግ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጠየቁ። ፕሬዚዳንቱ ኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የ2030 ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን ገለጹ Tamrat Bishaw Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የ2030 ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን ገለጹ። አቶ ደመቀ በሴቶች የፋይናንስ አካቶነት ላይ ባተኮረውና ኢትዮጵያ ባዘጋጀችው መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማሳደግ በፓርላማ ትብብር ዙሪያ መከሩ Tamrat Bishaw Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማጠናከር እና በተለያዩ መስኮች ጠንካራ ትብብርን ለማጎልበት በፓርላማ ትብብር ዙሪያ ተወያይተዋል። ውይይቱ የተካሄደው በፓኪስታን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጀመሪያዎቹ የዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር የደኅንነት አመራር ቻርተር ፈራሚዎች አንዱ ሆነ Feven Bishaw Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጀመሪያዎቹ የዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር የደኅንነት አመራር ቻርተር ፈራሚዎች አንዱ መሆኑን ገለጸ፡፡ የደኅንነት አመራር ቻርተር ከስምንት ዋና የደህንነት አመራር…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓላቱ ያለፀጥታ ስጋት እንዲጠናቀቁ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል – የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል Tamrat Bishaw Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓላት አከባበር ያለፀጥታ ስጋት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጎ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ ግብረ ኃይሉ እስካሁን ባከናወናቸው ተግባራት የተገኙ ውጤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ህዝቡ የድርሻውን መወጣት አለበት – ሜጀር ጄኔራል ሙሉዓለም አድማሱ Feven Bishaw Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደመራ፣ መስቀልና መውሊድን ጨምሮ ሌሎችም ሃይማኖታዊና ህዝባዊ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ህዝቡ የድርሻውን መወጣት እንዳለበት የባህር ዳርና አካባቢው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሜጀር ጄኔራል ሙሉዓለም አድማሱ ገለጹ። ኮማንድ ፖስቱ እና የባህር ዳር…
ስፓርት ሉሲዎቹ ከቡሩንዲ አቻቸው ጋር ነጥብ ተጋሩ Feven Bishaw Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታው 9 ሰዓት ከብሩንዲ አቻው ጋር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም አካሂደዋል ። በዚህም ሉሲዎቹ በመጀመሪያው አጋማሽ በረድኤት አስረሳኸኝ ጎል ተጋጣሚያቸውን 1 ለ 0…