የኮቪድ 19 ወረርሽኝ የሩሲያ እና የኢትዮጵያን የንግድ ግንኙነቶችን አልገታም- አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሩስያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ የኢትዮጵያን እና የሩሲያን የንግድ ግንኙነቶች አለማስቆሙን ገለጹ።
አምባሳደሩ ከሩስያ የዜና አገልግሎት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ ወረርሽኙ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ያለውን…