ሀሰተኛ የሜዲካል ቦርድ ሰነድ በማዘጋጀት ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር በመፈጸም ወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የሜዲካል ቦርድ ሰነድ በማዘጋጀት ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ሲፈፅም የተገኘን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ አስታውቋል፡፡
ጌቱ ደጀን ወልደአረጋይ የተባለ የጥቁር አንበሣ ሆስፒታል ሠራተኛ ወደ ውጭ ሀገር በሕገ-ወጥ መንገድ…