ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ዘመናዊ ታንኮች ከቀናት በኋላ ዩክሬን ይደርሳሉ ተባለ Amele Demsew Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በእርዳታ የላከቻቸው አብራምስ ኤም 1 ታንኮች በቀናት ውስጥ ዩክሬን እንደሚደርሱ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ይህንን ያሉት ትናንት ከዩክሬን አቻቸው ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ጋር በዋይት ሀውስ ተገናኝተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኢትዮጵያ አየር ኃይል ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጁ ነን- የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች ማህበር Mikias Ayele Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች ማህበር አባላት ከኢትዮጵያ አየር ኃይል ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ፡፡ የማህበሩ አባላት የልምድ ልውውጥ ማድረግ የሚያስችል ገብኝት በኢፌዴሪ አየር ኃይል አድርገዋል። በጉብኝቱ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን አስፈትኖ ማጠናቀቁን አስታወቀ Tamrat Bishaw Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጸጥታ ችግር የ12ኛ ክፍል ፈተናን ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን በሰላም አስፈትኖ ማጠናቀቁን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። 11 ሺህ 851 ተማሪዎች መስከረም 10 እና 11 ቀን 2016 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሰላም ፈተናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የግሪሳ ወፍን ለመቆጣጠር በአውሮፕላን የኬሚካል ርጭት እንደሚጀመር ተገለጸ Alemayehu Geremew Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የግሪሳ ወፍን ለመቆጣጠር የሚያስችል በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት በመጭዎቹ ሦስት ቀናት እንደሚጀመር ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የእፅዋት ጥበቃ መሪ ሥራ አሥፈፃሚ በላይነህ ንጉሴ ከፋና ብሮድካስቲንግ…
ስፓርት ጁሌያን ኔግልስማን የጀርመን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ Mikias Ayele Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የባየርሙኒክ አሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማን በአንድ ዓመት ኮንትራት የጀርመን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል፡፡ የ36 ዓመቱ አሰልጣኝ በቅርቡ የተሰናበቱትን የቀድሞው የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ በመተካት ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢስተርን ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ በተመጣጣኝ ዋጋ ቤቶችን መገንባት እንደሚፈልግ ገለጸ Melaku Gedif Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ኢስተርን ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው ቤቶችን ለመገንባትና በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የትራንስፎርሜሽንና ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ባለሙያዎች ቡድን ያወጣውን ሪፖርት ውድቅ አደረገች Melaku Gedif Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብአዊ መብቶች ጉዳይን እንዲመረምር የተሰየመው ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ባለሙያዎች ቡድን በ54ኛው የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ያቀረበውን ሪፖርት ኢትዮጵያ እንደማትቀበለው አስታውቃለች። በስዊዘርላንድ ጄኔቫ የኢፌዲሪ ቋሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህርዳር ከተማ ህብረተሰቡን ያሳተፈ የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር "ሁለንተናዊና ዘላቂ ሰላም ለመገንባት የሁሉንም አካል ርብርብ ይጠይቃል" በሚል መሪ ሃሳብ ህብረተሰቡን ያሳተፈ የሰላምና የልማት ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ የባህር ዳርና አካባቢው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር የቱሪዝም ሃብትን በማልማትና በማስተዋወቅ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው Melaku Gedif Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ያለውን የቱሪዝም ሀብት በማልማትና በማስተዋወቅ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የዓለም ቱሪዝም ቀንን ምክንያት በማድረግ በክልሉ ያሉ የቱሪዝም ሃብቶችና ባህሎችን የማስተዋወቅ…
ጤና ፒሮላ የተሰኘ አዲስ የኮቪድ-19 ዝርያ ተገኘ Alemayehu Geremew Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፒሮላ የተባለ አዲስ የኮቪድ-19 ዝርያ በኒውዝላንድ ቆሻሻ ውሃ ውስጥ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ ቫይረሱ ከፈረንጆቹ ሐምሌ ወር መጨረሻ ጀምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሥርጭቱን ሳይጀምር አልቀረም ተብሏል፡፡ የዘርፉ አጥኚዎች ቢኤ.2.86 የሚል መጠሪያ…